Get Mystery Box with random crypto!

NBA Time

Logo of telegram channel nbatime44 — NBA Time N
Logo of telegram channel nbatime44 — NBA Time
Channel address: @nbatime44
Categories: Uncategorized
Language: English
Subscribers: 139
Description from channel

NBA Time:🏀🏀🏀🏀 @nbatime44
For all NBA # News
# Results
#Videos #Photos and to follow NBA joins us 👇👇👇🏀🏀
U can contact us @NBATIMEADMINSBot
Our other channel 👉👉 @thesavagepotato

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


The latest Messages

2020-03-28 10:15:51
ሠላማችሁ ይብዛ

ዛሬ እንግዲህ ጠቃሚ የሆነ ፅሑፍ ላኩላችሁ እባካችሁ ባታስተላልፉት እንኳን አንብቡት
ስለዚህ ነገር አስብ

በፀሎት ሰዓት ለምን የእንቅልፍ ስሜት ይሰማናል???

ለ 3 ሰዓት የሚቆይ ፊልም ለማየት ግን ንቁ ነን


መፅሐፍ ቅዱስን ስናነብ ለምን ይደብረናል???

ሌላ መፃህፍትን ስናነብ ግን የሚያስደስተን

ስለ እግዚአብሔር የሚያወሩ መልእክቶችን እንዳላየ ማለፍ ለምን ቀለለብን???

ሆኖም የቀልድ ሲሆን የምናሠራጨው

ለምን የፀሎት ስፍራዎች አነሱ??

መጠጥ ቤቶችና ጭፈራ ቤቶች ሲበዙ

የተለያዩ ዝግጅቶችን መታደም እያስደሰተን ???

ከእግዚአብሔር ጋር ሕብረት ማድረግ የሚከብደን???

ይሔንን ለሁሉም ጓደኞቻቹ አሠራጩ

80% የምትሆኑት በእርግጠኝነት ይሔን አታሠራጩም

እግዚአብሔርም አለ በምድር የካዳቹኝን በፍርድ ቀን እክዳችኀለሁ

ልክ አንድ በር ሲዘጋ ጌታ ሁለት ይከፍታል

እግዚአብሔር ሁለት በር ከከፈተላቹ ደሞ ይሄንን መልዕክት ለሁሉም ሰው ላኩ እኔን ጨምሮ..

ይሄንን መልዕክት አስተላልፉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

5 ሴኮንዶችን በመጠቀም ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ለ-12 ሠዎች ንገሩና የ 12 ወራት በረከትን ተቀበሉ
እኔ የራሴን ከእናንተ ጀምሬያለሁ
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
598 viewsNathanaield, 07:15
Open / Comment
2020-03-28 10:15:27 ስለ ኮቪድ-19 (COVID-19) ቫይረስ ወቅታዊ መረጃ

ከቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ሀይል ከጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ (John Hopkins University) የተገኘ መረጃን በመጠቀም ስለ ኮቪድ-19 (COVID-19) ቫይረስ ወቅታዊ መረጃ

. ቫይረሱ ሕይወት የሌለውና በስብ(Fat) የተሸፈነ ነው፡፡

. በአይን፣ በአፍንጫ ወይም ወደ አፍ ሴሎች ሲገባ ባሕርያቸውን በመቀየር የማይፈለጉና አጥፊ ሴሎችን ያራባል፡፡

. ቫይረሱ ሕይወት ያለው ባለመሆኑና የፕሮቲን ሞሊኪዩል በመሆኑ የሚሞት ሳይሆን በራሱ ጊዜ የሚሟሽሽ ነው፡፡ የሚጠፋበትም ጊዜ የሚወሰነው በአካባቢው ባለው የሙቀትና የአየሩ እርጥበት መጠን እንዲሁም ቫይረሱ ባረፈበት ቁስ ዓይነት ነው፡፡

. ቫይረሱ የውጫዊ አካሉ የተሸፈነበት ስብ ባይኖር ኖሮ በቀላሉ የሚፈረካከስ ነው፡፡ ለዚህም ነው ሳሙናና ሳሙና ነክ የሆኑ ማጽጃዎች ሁነኛ የመከላከያ ዘዴ ናቸው የሚባለው፡፡ ምክንያቱም በሳሙና በሚጸዳበት ጊዜ የሚፈጠረው አረፋ የቫይረሱን ስብ ስለሚያጠፋው ነው፡፡ እጅን ሲታጠቡ ለ20 ሴኮንዶች መቆየት አለበት የሚባለውም ብዙ አረፋን መፍጠር ስለሚያስችል ነው፡፡ አረፋው የቫይረሱ ሽፋን የሆነውን ስብ ስለሚያሟሟው ፕሮቲን ሞሊኪዩሉ ተበታትኖ ይፈረካከሳል፡፡

. ሙቀት ስብን ያቀልጣል፣ በመሆኑም ሲታጠቡ ከ25ዐc በላይ የሞቀ ውሃ ቢጠቀሙ፣ ልብሶችም ሆነ ሌሎች ቁሶችን ሲያጥቡ በዚህ የሙቀት ደረጃ ቢሆን በቀላሉ አረፋ የሚያወጣ በመሆኑ የበለጠ የቫይረሱን ስብ የማቅለጥ ኃይል ይኖረዋል፡፡

. አልኮል ወይም ቢያንስ 65% የሆነ የአልኮል ድብልቅ የቫይረሱን ስብ ያቀልጣል፡፡

. ቫይረሱን ምንም ዓይነት ፀረ ባክቴሪያ የሆኑ መድሐኒት አያጠፋውም፤ ምክንያቱም እንደ ባክቴሪያ ሕይወት ያለው ባለመሆኑ፡፡

. ቫይረሱ ግዑዝ በመሆኑ ከሰው አካል ውጭ ሲገኝ የመፈረካከሻ ጊዜው እንዳረፈበት ቁስ ዓይነት ይወሰናል፡፡ ጨርቅነት ባላቸው ቁሶች ለ3 ሰዓታት፣ በመዳብና በእንጨት ላይ ለ4 ሰዓታት፣ በካርቶን ላይ ለ24 ሰዓታት፣ ብረት ነክ በሆኑ ዕቃዎች ለ42 ሰዓታት እንዲሁም በፕላስቲክ ላይ ለ72 ሰዓታት የመቆየት ባሕርይ አለው፡፡ ለዚህም ነው ጨርቅነት ያላቸውን ቁሶች ማራገፍ ተገቢ የማይሆነው፣ ምክንያቱም ከ3 ሰዓታት ባነሰ ጊዜ በራሱ የሚጠፋው ቫይረስ ጨርቁ ሲራገፍ በዓየር ላይ በመሆን ወደ አፍንጫ የመግባት አጋጣሚ ያገኛልና ነው፡፡
366 viewsNathanaield, 07:15
Open / Comment
2020-01-21 20:57:00
344 viewsNãthåñãëŀ, 17:57
Open / Comment
2019-11-03 21:22:22 https://t.me/confess_any
446 viewsPickachu, 18:22
Open / Comment
2019-11-02 20:51:30
472 viewsNãthåñãëŀ, 17:51
Open / Comment
2019-10-31 19:56:45 ☞በፈጣሪ ስም ይዣችሆለሁ ውደ ሁሉም ግሩፕ ላይ #Share ሼር ያድርጉት!
ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር
398 viewsNãthåñãëŀ, 16:56
Open / Comment
2019-10-29 13:04:11 Yene Mitku:
Sarah123:
#ከማኅበረ_ሥላሴ_አንድነት_ገዳም_የተላከ_መልዕክት


ቢያንስ ለ 15 የተዋህዶ ልጆች Share በማድረግ ክርስትያናዊ ግዴታችንን እንወጣ ።


#በኢትዮጵያና_በመላው_ዓለም_ለምትገኙ_ኦርቶዶክስ
_ክርስቲያኖች_በሙሉ_ከጥቅምት_24_እስከ_30_ከ
ህፃናት_እስከ_ሽማግሌ_ማንም_ሳይቀር_በማህበረ_መ
ነኮሳቱ_አማካኝነት_ፆም_ታውጇል::
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ዱአምላክ አሜን
በክርስቶስ ክርስቲያን ለተሰኛችሁና በደሙ የዋጃችሁ በኢትዮጵያ
የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ በቤታችሁም ያላችሁ
በህመም ምክንያት በሆስፒታል ያላችሁ በማረሚያ ቤት ያላችሁ
በጦር ሜዳም ያለችሁ እንዲሁም በተለያየ ስፍራ የምትገኙ
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የከበረ ሰላምታችንን
በያላችሁበት ይድረሳችሁ፡፡
እኛ ማኅበረ ስላሴ እንድነት ገዳም የምንገኝ ማኅበረ መነኩሳት
በሀገራችን ሰላም መታጣት ምክንያት ከሀዘናችን ጋር አምላክ
አበው ክብር ምስጋና ይግባዉ ደኅና ነን፡፡
እግዚአብሔር ገና ሃያ ሁለቱን ስነ-ፍጥረት ፈጥሮ ሳያበቃ
ሳጥናኤል በዓለተ ረቡዕ በሶስተኛዉ ሰማይ በጌታ ላይ በማመጽ
በጀመረዉ ጸብ ምክንያት ከመላዕክቱ ጋር ተዋግቶ ተሸንፎ ወደ
ምድር ተጥሎ እነሆ ያለ እረፍት ለሰባ ሺ አምስት መቶ አመታት
በመላዉ ዓለም ደም ሲያፈስ ቆይቷል፡፡ ዛሬም እንደቀጠለ ነዉ፡፡
ጌታ የተሰጠዉ የቀጠሮ ቀን እስኪፈጸም ድረስ ታግሶታል፡፡
አሁን ግን ከወትሮዉ ለየት ያለዉ ነገር የእግዚአብሔር ቤተ -
መቅደስ በሆነችዉና የቅዱሳን የአስራት ሀገር በተሰኘችው
በኢትዮጵያ ሀገራችን የሳጥናኤል ጭፍሮች ክተት ሰራዊት ምታ
ነጋሪት ብለዉ ዘምተዉ በታሪክም ያልሰማነዉ በዘመናችንማ
አይተን የማናቀዉ የአርስ በአርስ እልቂት እንኳን ከክርስቲያን
ከሰብአዊ ፍጡር የማይጠበቅ ድርጊት ተፈጽሟል እየተፈጸመም
ነዉ፡፡
ሰይጣን ብቻዉን ምንም ማድረግ አይችልም፡፡ ከሰዉ ጋር ሆኖ
በሰዉ ልብ አድሮ ግን ምንም የሚቀረዉ የሀጢያት ሥራ የለም፡፡
በዮሐንስ ወንጌል ምዕ ፲፭፡፲፭ ላይ ብትወዱኝስ ትዕዛዜን ጠብቁ
ያለዉ የጌታ ቃል ተጥሷል፡፡
ቀድሞ አንድ ሰዉ ለሥራም ሆነ ለንግድ ወይም ለተለያየ
ጉዳይ ወደ ማያዉቀዉ ወደ ሚያዉቀዉም በኢትዮጵያ ክፍላተ
ሀገር ወይም ክልል ሲዘዋወር ለሀገሩ እንግዳ ለሰዉ ባዳ ነኝ
ብሎ አይጨነቅም፡፡ የእግዚአብሔር እንግዳ ተብሎ ከመሸበት
ገብቶ እግሩን ታጥቦ ቤት ያፈራውን በልቶ ጠጥቶ ከመልካም
ምንጣፍ ተኝቶ አድሮ ሲነጋ ተነስቶ መርቆ ቀሪዉን ምንገድ
ይጓዛል፡፡
ዛሬ ግን ያ ቀረና የእግዚአብሔር እንግዳ እራቱ ጥይትና ገጀራ
መጠጡ ደም ሆኗል፡፡ በማቴዎስ ወንጌል ምዕ ፳፭፥፵፪ ላይ
የተጠቀሰዉ እንግዳ ሆኜ ብመጣ አልተቀበላችሁኝም ብራብ
አላበላችሁኝም የሚለዉ የጌታ ቃል ትዉልዱን እየተዋቀሰዉ ነዉ፡፡
በእርግጥም በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነዉ ብሎ ዮሐንስ
ወንጌላዊ እንደተናገረዉ እንግዶች የሰላም ተጓዦች መሆን
ይጠበቅባቸዋል፡፡ነገር ግን የሰላም ሰዎችም አብረዉ
ተጨፍልቀዉ የጥፋት ሰለባ ሆነዋል፡፡ ሁሉን ቻይ የሆነ
እግዚአብሔር አሁንም ታግሶናል፡፡እኛ አሁን ከሞት የተረፍነዉ
ከጥላ ያረፍነዉ በጽድቃችን አይደለም በቸርነቱ ለንስሐ ጊዜ
ተሰጥቶን ነዉ እንጅ፡፡
ነቢያት ስለ ጥፋት ሲተነብዩ በሰዉ ልጅ ሐጥያት ከእግዚአብሔር
የሚታዘዘዉን መቅሰፍት ማስገንዘባቸዉን እንጅ ጥፋት ዝም ብሎ
ደርሶ የሚታዘዝ አይደለም፡፡
አሁን በኃጢያታችን ምክንያት እየተጎነጨነዉ ያለዉ መከራ ከዚህ
በፊት ብዙ የተነገረ ቢሆንም በትንቢተ ዮናስ ታሪካቸዉ
እንደተጠቀሰዉ እንደ ሰብዓዊ ነነዌ ወደ እግዚአብሔር በጾም
በጸሎት ሆኖ በመለመን በማልቀስ መከራዉን ማስቀረት
እንዲቻል ቅዱሳን በመጽሐፍት አስተምረዉናል፡፡
በኖህ ዘመን ምድር በዉሃ ሙላት የጠፋችዉ በኃጢያት ምክንያት
ነዉ፡፡ በሎጥ ዘመን በሰዶም ሀገር የተቃጠለችዉና ከምድረ ገጽ
የጠፋችዉ በኃጢያት ምክንያት ነዉ፡፡
ዛሬስ እየተሰራ ያለዉ ኃጢያት በዚያ ዘመን ከነበረዉ ያንሳልን ?
ያን ጊዜስ በንስሀ ላልተመለሱ ሰዎች ፈርዶ ያጠፋቸዉ አምላክ
ዛሬስ ፈርዶ ማጥፋቱ ይሳነዋል ወይ ? አይሳነዉም
እንዲያዉም እንደ ዘመናችን ኃጢያት ብዛትና ክብደት
ላልፈረደብን እግዚብሔር እያመሰገንን ይህን መልዕክት
በያላችሁበት ሲነበብላችሁ ከሰማችሁት በኋላ ወደ ልባችሁ
ተመለሱ ከእንግዲህ ወዲህ በዘር ፣ በጎሳ ፣ በቋንቋ ፣ በሀገር ፣
በብሔር መለያየት ይብቃ ፣ መገዳደል ይብቃ ፣ መዘራረፍ ይብቃ
፣መሰደድም ይብቃ አጠቃላይ የጥፋት ዘመቻ ይብቃ፡፡ ወደ
ቀድሞ ኢትዮጵያዊ አንድነታቸን እንመለስ በኅብረት ተቻችለን
እንኑር፡፡
የኃጢያታችንን ካባ አዉልቀን በነብስም በሥጋም የሚያድነንን
የንስሐ ካባ እንልበስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕ ፲፭፥፲፪ ላይ እኔ
እንደወደድኳችሁ እርስ በእርሳችሁ ተዋደዱ ብሎ ጌታችን ባዘዘብ
መሰረት ጥላቻን አስወግደን የዘር ፣የጎሳ፣ የቋንቋ ፣ የክልል
ልዩነት ሳይኖረን እርረ በእርሳችን እንዋደድ፡፡
በዮሐንስ ወንጌል ምዕ ፲፬፥፳፯ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ ያለዉ ጌታ
ቃሉ አይለወጥም እና ይህ ከሆነ ብቻ እዉነተኛዉን ሰላም
ማግኘት ይቻላል፡፡
የተከበራችሁ ሕዝበ ክርስቲያን ሆይ ነብዩ ኢሳያስ በትንቢቱ ምዕ
፩፥፲፱ ላይ ‹‹ እሺ ብትሉና ብትሰሙኝ የምድርን በረከት
ትበላላችሁ እምቢ ብትሉና ባትሰሙኝ ግን ሰይፍ ትበላችኃለች
የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና›› የሚለዉን የትንቢት ቃል
ዛሬም በእኛ ኢትዮጵዊያን ላይ እንዳይደርስብን ለእግዚአብሔር
ቃል እንታዘዝ እና ክፋትን ሁሉ ትተን ንስሀ ገብተን የምድርና
በረከት እንብላ፡፡ አለበዚያ ግን ምሕረት በእጁ የሆነ አምላክ
መዓተም በእጁ ነዉና ምርጫዉ ግን የእናንተ ነዉ፡፡ በሀገራችን
ሰላም ይሰፍን ዘንድ ማንኛዉም ክርስቲያን የተጣላ ታርቆ ፣
የበደለ ክሶ ፣ ይቅር ተባብሎ ፤ ከጥቅምት ፳፬ እስከ ጥቅምት ፴
ቀን ፳፻፲፪ ዓ.ም ድረስ ልጅ አዋቂ ሳይለይ እስከ ዘጠኝ ሰዓት
እየጾማችሁ በሀዘን በለቅሶ ምህላ በመያዝ ከእግዚአብሔር
ምህረትና ይቅርታ በጋራ እንድንለምን እኛ የማኅበረ ሥላሴ
አንድነት ገዳም ማኅበረ መነኮሳት ሁሉን በፈጠሩ በቅድስት
ሥላሴ ስም አምላክን በወለደች በእናታችን በቅድስት ድንግል
ማርያም ስም በታላቅ አክብሮት መልዕክታችንን ለመላዉ ሕዝበ
ክርስቲያን አስተላልፈናል፡፡
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይስጥልኝ
የሞቱትን ሁሉ ነብስ ይማርልን
የጠፋዉን የተቃጠለዉን የወደመዉን ንብረት ሆሉ ይተካላችሁ
አሜን ይሁን ይደረግልን
መምህር አባ ወልደ ሰንበት ነጋሽ
የማኅበረ ሥላሴ አንድነት ገዳም አበመኔት


Share share share share share share

1 ሰው ለ 15 ምዕመን
429 viewsNãthåñãëŀ, 10:04
Open / Comment
2019-10-27 23:02:07 https://t.me/ngusclicks
168 viewsPickachu, 20:02
Open / Comment
2019-10-22 22:49:11 Griffin: 'Asinine' to attribute Zion's injury to poor conditioning
http://www.nba.com/video/2019/10/22/david-griffin-discusses-zion-williamson-injury/index.html

New Orleans Pelicans executive vice president of basketball operations David Griffin further explains Zion Williamson's knee injury.
204 viewsDãgű đåh , 19:49
Open / Comment
2019-10-22 22:49:11 Raptors 2019 NBA Champions
http://www.nba.com/video/2019/10/22/raptors-2019-nba-champions-feature/index.html

Take a look back at the Toronto Raptors' 2019 run in the Finals for the city's first NBA title.
219 viewsDãgű đåh , 19:49
Open / Comment