"አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1" Telegram Channel

Logo of telegram channel africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
886
Topics from channel:
Live
Hajj
Logo of telegram channel africatv1 — አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1
Topics from channel:
Live
Hajj

"አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1" Telegram Channel

Channel address: @africatv1
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 17,159 (Update date: 2021-10-22)
Description from channel

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ።
በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡
በቴሌግራም | @africatv1
በፌስቡክ | @AfricaTVCh1
እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል።
ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Comments

You must log in to post a comment.The latest Messages

2021-10-13 17:52:16
Picture 1 from አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 2021-10-13 17:52:16
የጾም ጥቅም
የአላህ ጠላት ሸይጧንን መስበሪያ ነው።
የሸይጧን መጠቀሚያ መንገዶች ስጋዊ ስሜቶች ናቸው ብዙ ፆም ይህንኑ ይሰብራል።
ስሜት የሚነሳሳው ሆድ ሲጠግብ ነውና !

የአላህን ጠላት የመግቢያ በር መዝጋትና መንገድ ማሳጣት ትልቅ ድል ነው ለዚህም ነው ''ፆም ጋሻ ነው'' የተባለው።
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ።
#share
#share

—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
652 views
Open / Comment
2021-10-13 13:03:24 🔴live ከቡኻሪ ሀዲሶች ላይ ሙስሊም የጨመራቸው ሐዲሶች አስተምህሮት || ክፍል 57 || አፍሪካ ቲቪ1 || 13-10-2021

🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/307741487364731/

🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/307741487364731/
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
814 views
Open / Comment
2021-10-13 10:18:48 የነገረ ሕግ አዘጋጆች ሙስጠፋ ሺፋ እና ሰኢድ አብደላህ || ሁድሁድ መዝናኛ || አፍሪካ ቲቪ1

🔗https://youtu.be/Goof7ynrWqQ

🔗https://youtu.be/Goof7ynrWqQ

🔗https://youtu.be/Goof7ynrWqQ

—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
885 views
Open / Comment
2021-10-13 10:12:14
Picture 1 from አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 2021-10-13 10:12:14
የእለተ ረቡዕ ፕሮግራሞች
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500

ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
733 views
Open / Comment
2021-10-12 23:31:20
Picture 1 from አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 2021-10-12 23:31:20
1 በጊዜ እምላለሁ፤
2 ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው፤
3 እነዚያም ያመኑና መልካሞችን የሰሩ፤
በእውነትም አደራ የተባባሉት፤
በመታገስም አደራ የተባባሉ ብቻ ሲቀሩ።

የጊዜያት ምዕራፍ 103
ሱረቱ አል-ዓስር 103

—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500

ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
1.0K views
Open / Comment
2021-10-12 13:06:40 🔴live ከቡኻሪ ሀዲሶች ላይ ሙስሊም የጨመራቸው ሐዲሶች አስተምህሮት || ክፍል 56 || አፍሪካ ቲቪ1 || 12-10-2021

🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1027451748053098/

🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1027451748053098/
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.3K views
Open / Comment
2021-10-12 12:14:07
Picture 1 from አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 2021-10-12 12:14:07
የእለተ ማክሰኞ ፕሮግራሞች
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500

ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
1.2K views
Open / Comment
2021-10-11 20:39:05
Picture 1 from አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 2021-10-11 20:39:05
የነቢዩ ﷺ የዘር ሀረግ
እሳቸውም ሙሐመድ ብን ዐብዲላህ ብን ዐብዲል ሙጦሊብ ብን ሃሽም ብን ዐብዲል
መናፍ ብን ቁሶይ ብን ኪላብ ብን ሙርራ ብን ካዕብ ብን ሉአይ ብን ጋሊብ ብን ፊህር
ብን ማሊክ ብን ነድር ብን ኪናና ብን ኹዘይማ ብን ሙድሪካ ብን ኢልያስ ብን ሙዶር
ብን ኒዛር ብን መዕድ ብን አድናን ናቸው።
ዐድናን ደግሞ የመስዋዕቱ ኢስማዒል ብን ኢብራሂም ልጅ ናቸው። በመሆኑም የአላህ
መልእክተኛ ﷺ ከምርጦች ሁሉ ምርጥ የተመረጡ ናቸው።

ከዋኢላ ብን አል አስቀዕ እንደተዘገበው የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፤
“አላህ ከኢስማዒል ዘር ኪናናዎችን መረጠ፣ ከኪናናዎች ደግሞ ቁረይሾችን መረጠ፣
ከቁረይሾች ደግሞ በኒ ሃሺምን መረጠ፣ ከበኒ ሃሺምም እኔን መረጠ።”

አባታቸው
ዐብዱላህ ብን ዐብዲል ሙጦሊብ ናቸው። እሳቸውም ከቁረይሽ ወጣቶች በሸጋነት ግንባር ቀደም ተጠቃሽ ነበሩ።
እናታቸው
አሚና ቢንት ወህብ ስትሆን አባቷም ከበኒዙህራ ጎሳ የተከበረ ዘር ያላቸውና የጎሳው መሪም ነበሩ።
አያታቸው
ዐብዲል ሙጦሊብ ብን ሃሺም ሲሆኑ የቁረይሾች መሪ ናቸው። በርካታ የተከበሩ ስነ-ምግባር ያላቸው ሲሆን የዘምዘም ውኃ ጉድጓድን በመቆፈር ይታወቃሉ።

—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500

በማህበራዊ ትስስር ገፆቻችን ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
1.4K views
Open / Comment
2021-10-11 13:03:59 🔴live ከቡኻሪ ሀዲሶች ላይ ሙስሊም የጨመራቸው ሐዲሶች አስተምህሮት || ክፍል 55 || አፍሪካ ቲቪ1 || 11-10-2021

🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1566158660397072/

🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1566158660397072/
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
1.4K views
Open / Comment