Get Mystery Box with random crypto!

1 በጊዜ እምላለሁ፤ 2 ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው፤ 3 እነዚያም ያመኑና መልካሞችን የሰ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

1 በጊዜ እምላለሁ፤
2 ሰው ሁሉ በእርግጥ በኪሳራ ውስጥ ነው፤
3 እነዚያም ያመኑና መልካሞችን የሰሩ፤
በእውነትም አደራ የተባባሉት፤
በመታገስም አደራ የተባባሉ ብቻ ሲቀሩ።

የጊዜያት ምዕራፍ 103
ሱረቱ አል-ዓስር 103

—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500

ይከታተሉን | Follow us፡
ዩትዩብ || ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ
ፌስቡክ || ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn