የጾም ጥቅም የአላህ ጠላት ሸይጧንን መስበሪያ ነው። የሸይጧን መጠቀሚያ መንገዶች ስጋዊ ስሜ — message from አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

Picture 1 from አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1 2021-10-13 17:52:16
የጾም ጥቅም
የአላህ ጠላት ሸይጧንን መስበሪያ ነው።
የሸይጧን መጠቀሚያ መንገዶች ስጋዊ ስሜቶች ናቸው ብዙ ፆም ይህንኑ ይሰብራል።
ስሜት የሚነሳሳው ሆድ ሲጠግብ ነውና !

የአላህን ጠላት የመግቢያ በር መዝጋትና መንገድ ማሳጣት ትልቅ ድል ነው ለዚህም ነው ''ፆም ጋሻ ነው'' የተባለው።
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ።
#share
#share

—————————————————
አፍሪካ ቲቪ
የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት | 11554 | V | 27500
652 views