Get Mystery Box with random crypto!

#1 ጤና || በግንዛቤ ማጣት ብቻ ሰዎች ህይወታቸውን ያጣሉ! || ዶክተር ሰኢድ አራጌ እና ዶክተ | አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

#1 ጤና || በግንዛቤ ማጣት ብቻ ሰዎች ህይወታቸውን ያጣሉ! || ዶክተር ሰኢድ አራጌ እና ዶክተር አብዱልረኡፍ አዳነ || አፍሪካ ቲቪ1

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የማህጸን እና ጽንስ ስፔሺያሊስት ሐኪም በሆነው በዶክተር ሰኢድ አራጌ እንዲሁም መምህር እንዲሁም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የቀዶ ህክምና ሀኪም በሆነው በዶክተር አብዱልረኡፍ አዳነ እየተዘጋጀ የሚቀርብላችሁ ጤና የተሰኘው ፕሮግራም ስለ ጤናችን ግንዛቤ ፤ ስለ የተለያዩ የበሽታ አይነቶች መንሰኤዎች ፣ ምልክቶች እንዲሁም የመከላከያ መንገዶች የምንማርበት ነው። ጤናችን ሲታወክ ብቻ ሳይሆን አስቀድመን መከላከል ያስፈልገናል ይህም ፕሮግራማችን በጤና አረዳድ ያሉትን ክፍተቶች ለማጥበብ ብሎም ለመድፈን የተዘጋጀ ነው።













—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————