Get Mystery Box with random crypto!

#((ገጣሚብሩክ)) ቃል እና ቃልኪዳን ቃል እና ቃልኪዳን ልነዩ ነት አላቸው?? | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#((ገጣሚብሩክ))
ቃል እና ቃልኪዳን
ቃል እና ቃልኪዳን
ልነዩ ነት አላቸው??
በፊደል ችለን
የማንገልፃቸው
ቃል እና ቃልኪዳን
በእምነት ያሰርናቸው
በሆሂት ፊደላት
ለአፊ ቀላል ናቸው
በተስፋ ስጠብቅ
የቃልኪዳን ለታ
እንባዬን ስታጥቢው
በሳቅሽ ፈገግታ
እውነት በደርግልኝ
አምልኬ በቸሩ
ቃል እና ቃልኬዳን
አብረው እዲኖሩ
።።።።።።።
ለግጥሜ አስታዬት @Bk_poet ለይ የስቀምጡ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19