Get Mystery Box with random crypto!

#አብዬት አንግበን ተፃራሪ ሀሳብ ተፃራሪ ቡድን ፤የመፃረር አርማ እያ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#አብዬት አንግበን

ተፃራሪ ሀሳብ
ተፃራሪ ቡድን ፤የመፃረር አርማ
እያውለበለብ'ነ፤

ምኞት ሳናሰምር፣ውጥን ሳናሳካ
በአፈር ተከደ'ነ።

#ሚኪ
@mikiendialem

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19