Get Mystery Box with random crypto!

ሀገር? የሚሞት ሰዉ እንጂ ሀገር መች ይሞታል፣ ሀገርስ ሀገርን መቸ ገድሎት ያዉቃል? ባያዉቁት ነ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሀገር?

የሚሞት ሰዉ እንጂ ሀገር መች ይሞታል፣
ሀገርስ ሀገርን መቸ ገድሎት ያዉቃል?
ባያዉቁት ነዉንጂ ዉሉ ባይገባቸዉ
"ሀገር ማለት ሰዉ ነዉ ሰዉ ማለት ሀገር ነዉ"
ብለዉ ያወሩ እለት
መቸ ያርዱት ነበር ሰዉን እንደ እንስሳት፤


@KeyD19