Get Mystery Box with random crypto!

[መንኝበት] ሲከፋሽ ስታዝኝ ማረፊያ ስታጭ እዚም እዛም እያልሽ እያስበረግጉ አላስቀምጥ ሲሉሽ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

[መንኝበት]

ሲከፋሽ ስታዝኝ
ማረፊያ ስታጭ
እዚም እዛም እያልሽ
እያስበረግጉ
አላስቀምጥ ሲሉሽ
ሁሉም ሲያዋክቡሽ
ሰላም ስትፈልጊ
ስታጭ ነጻነት
የእኔ ልብ ዋሻ ነው
ገብተሽ መንኝበት።

ብርሃኑ ዘላለም