Get Mystery Box with random crypto!

የዘንድሮ አህያ ከመሞቷ በፊት የተናዘዘችው ኑዛዜ ነው። ተጋበዙልኝ የአህያ ኑዛዜ ዕፅዋት ይቀጠ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

የዘንድሮ አህያ ከመሞቷ በፊት የተናዘዘችው ኑዛዜ ነው። ተጋበዙልኝ


የአህያ ኑዛዜ

ዕፅዋት ይቀጠፍ
ዛፍ ከስሩ ይነቀል
የምድር ታሪኳ ከወዲሁ ይጠቅለል
ሀይቅና ወንዙ ከቶ ውሃ ይጣ
ኣእዋፍ አራዊት በርሃብ ይቀጣ
ደረቅ ሆኖ ይክረም የባህር ዳርቻ
እኔ ከሞትኩማ ለምን ሰርዶ ብቻ።

ዮኒ
ኣታን