Get Mystery Box with random crypto!

የፈረቃ ንጋት የዛሬው ብርሃን በጨለማ ይዋጣል የነገው ለሊትም በፀሃይ ይቀጣል ኣእላፍ ንጋቶች ኣ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

የፈረቃ ንጋት

የዛሬው ብርሃን በጨለማ ይዋጣል
የነገው ለሊትም በፀሃይ ይቀጣል

ኣእላፍ ንጋቶች
ኣእላፍ ጨለማ
እቺ ከንቱ ምድር
በቅጥ ቀን ተጥማ

አንድ አይኗን ጨፍና
አንድ አይኗን ገለጠች
በዛቢያዋ ስትዞር...
ለአንዱ ብርሃን
ላንዱ ደም ጨለማን ለገሰች

ዮኒ
ኣታን የፈረቃ ንጋት

የዛሬው ብርሃን በጨለማ ይዋጣል
የነገው ለሊትም በፀሃይ ይቀጣል

ኣእላፍ ንጋቶች
ኣእላፍ ጨለማ
እቺ ከንቱ ምድር
በቅጥ ቀን ተጥማ

አንድ አይኗን ጨፍና
አንድ አይኗን ገለጠች
በዛቢያዋ ስትዞር...
ለአንዱ ብርሃን
ላንዱ ደም ጨለማን ለገሰች

ዮኒ
ኣታን
If u have any comments

@yonatoz

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19