ተቀየሚኝ ደሴ ተተኮሰ ተብዬ ዲሽቃና መትረይስ ወሬ ሰማሁ ብዬ የጠላትን መድረስ አንቺን ጥዬ ብሄድ ፈርቼ ለነፍሴ ይቅር አትበይኝ ተቀየሚኝ ደሴ 19/02/2014 ዓ.ም ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ @bewketuseyoum19 @bewketuseyoum19 2.8K viewsAbela, 17:25