Get Mystery Box with random crypto!

የስም ውክልና ገና ማንነቴን ሳያውቁ በቅጡ ያም ይህ ነው ያም ይህ ነው ብለ ስም አወጡ እኔነቴ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

የስም ውክልና

ገና ማንነቴን ሳያውቁ በቅጡ
ያም ይህ ነው
ያም ይህ ነው
ብለ ስም አወጡ
እኔነቴ በስሜ ተከልሎ
ስሜ በውሸት ተወክሎ
ዮኒ-ኣታን ተጥሎ
ከርሞ ከርም
ውሎ ውሎ
ሀገር ምድሩን አካሎ
ሲውል ሰነባብቶ
ሲያድር አመሻሽቶ
መላክ ነህ ተብዬ ይኖር ወይ ተዋሽቶ

ዮኒ
ኣታን
If u have any comments

@yonatoz

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19