Get Mystery Box with random crypto!

በቃኝ እሳት ሆኜ ስነድ ፣ አንቺ ቆፈን ወርሶሽ ሎሚ ብወረውር ፣ እንቧይ ሆኖ ደርሶሽ ዝምድና ሳያ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በቃኝ

እሳት ሆኜ ስነድ ፣ አንቺ ቆፈን ወርሶሽ
ሎሚ ብወረውር ፣ እንቧይ ሆኖ ደርሶሽ
ዝምድና ሳያንሰን ፣ እየቆየሽ ባዳ
መላመድ ሳይጎድለን ፣እያደርሽ እንግዳ፤

እንግዲህ ደህና ሁኝ!

ምኞቴም በረደ ፣ ቁጣዬም አለፈ
ከእድሉ ጋር ታግሎ ፣ ማነው ያሸነፈ።

በዕውቀት ሥዩም
(የማለዳ ድባብ)

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19