Get Mystery Box with random crypto!

የክርስቶስ ሞቱ መዳንን ካመጣ ያቺ ቅንጣት ጥሬ ሄዳ ከአፈር ገብታ እሷ ሞትን ቀምሳ ዘር መብዛት | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

የክርስቶስ ሞቱ መዳንን ካመጣ

ያቺ ቅንጣት ጥሬ ሄዳ ከአፈር ገብታ

እሷ ሞትን ቀምሳ ዘር መብዛት ከመጣ

ሞት ስራ ቀይሮ
ማንነቱን ሽሮ

ማዳንን ማፍራትን ይሄንን ካመጣ

ያኔ ፈለኩና ደስታሽን ላመጣ

እኔም ካንቺው ህይወት ሞቼ ተደብቄ ነፍስሽ ነፃ ትውጣ

Natnael Abrehen

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19