Get Mystery Box with random crypto!

በገደል ፍርድ ቤት ቢሾም አይገርመኝም ፣ የዝንጀሮ ዳኛ። እኔን የሚገርመኝ በተኩላዎች መሐል ፣ በግ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በገደል ፍርድ ቤት
ቢሾም አይገርመኝም ፣ የዝንጀሮ ዳኛ።
እኔን የሚገርመኝ
በተኩላዎች መሐል ፣ በግ ሚሆን እረኛ!!!

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19