ደግሞ... ያ የጠቢቡ ሰው ቃል ተግሳጹ ቸል እንዳይባል ይሔው ... የባሪያ ንጉስ  ንቅሳት ምድሪ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ደግሞ...
ያ የጠቢቡ ሰው ቃል
ተግሳጹ ቸል እንዳይባል

ይሔው ...
የባሪያ ንጉስ  ንቅሳት
ምድሪቱን ሲያነዋውጣት

ደግሞ...
ከባርነቱ ፈንታ ላይ አስተዋይ ልቡ ቢታወር
እንደወንበሩ ቢመስለው መንበሩን ያስመኘው ጀመር


አንድ ሲኖዶስ!
አንድ መንበር!
አንድ ፓትርያርክ!
(ታደሰ ደምሴ)

እዝጎ

#ሼርርር

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19