Get Mystery Box with random crypto!

በአሸዋ መኋል፣ እሾህ ከበቀለ በውሃ እና አፈር ፣ከቶ ካልታለለ አንድ ያደረጋቸ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በአሸዋ መኋል፣ እሾህ ከበቀለ

በውሃ እና አፈር ፣ከቶ ካልታለለ

አንድ ያደረጋቸው፣ አንድ እውነት አለ ።

እሾህ ……………


ከአፈር አስበልጣ፣ ከአሸዋ የዋለች

ከመድረቅ በስተቀር፣ እስቲ ምን አገኘች?

ብለው ለሚያሟት ፣እንዲህ ብላ መለሰች።

አሸዋ ስለኔ ፣ያለውን ከሰጠ

በእራስ ወዳድነት፣ ልቡ ካልሸቀጠ

#ጓደኝነት ነው ትርፉ ፣ከሁሉ የበለጠ።

22/05/15

ዛኪ

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19