ሰሞነኛ ቃሌ (ታደሰ ደምሴ) ምድር ምድር ብሸት ፣ ሰማይ ማሰብ ቢያቅተኝ ከማላውቀው ዓለም፣ የማው | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ሰሞነኛ ቃሌ
(ታደሰ ደምሴ)

ምድር ምድር ብሸት ፣
ሰማይ ማሰብ ቢያቅተኝ
ከማላውቀው ዓለም፣
የማውቀው ቢለየኝ

ስጋየን ባልቀጣ ስለ ነፍሴ ጣዕም
ከሰው ተለይቸ ሻሒት ባልመንንም
በእምነቴ ለመጣ፣
ኖሬ እበላ ብየ ከሞት ፊት አልሸሽም !

#ሼርርር


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19