Get Mystery Box with random crypto!

ይችስ_ላም_ጠገበች ወተት ለመጠጣት የገዛኋት ላም መልኳን አሳምራ ቆዳዋ ለምለም ሶስት ዓመት ሙሉ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ይችስ_ላም_ጠገበች

ወተት ለመጠጣት የገዛኋት ላም
መልኳን አሳምራ ቆዳዋ ለምለም
ሶስት ዓመት ሙሉ ስለፋ ስደክም
ወተቱ ቀርቶብኝ ነሳችኝ ሰላም

አሁን አበዛቺው በጣም ፈነጠዘች
የበረት ከብቶችን ሌሎችን አወከች
አጥንት በሌለው በምላሷ ቆመች
ወተቷን ካልጠጣሁ ጥጃ ካልወለደች
መልኳ ምን ይሰራል ገቢሯን ከሳተች
ልረዳት መሰለኝ

ይችስ_ላም_ጠገበች


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19