Get Mystery Box with random crypto!

አንድ አንድ ነገሮች እንዳልተቆጣጠሩን እና በነሱ ስር የተያዝን እንዳልሆንን ለሰዎች ለማረጋገጥ በም | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

አንድ አንድ ነገሮች እንዳልተቆጣጠሩን እና በነሱ ስር የተያዝን እንዳልሆንን ለሰዎች ለማረጋገጥ በምንጥርበት ወቅት በይበልጥ የነዛ ነገሮች እስረኛ እየሆንን እንሄዳለን ስለዚህም በቅድሚያ የነዛ ነገሮች እስረኛ እንደሆንን ማመኑ፤ይዞናል ወይም ምርኮኛው ነኝ ብለን ከምናስበው ነገሮች ለመሸሽ የመጀመሪያው እርምጃ ነው ባይ ነኝ ።ማሳሰቢያ ይህ መያዝ ፍቅርን አያካትትም !!
@addemiinilik


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19