Get Mystery Box with random crypto!

(የታመመ እንጠይቅ..) ============== እውነትና ንጋት እንዲህ ከልብ ሲርቅ አምርሮ ጠያቂ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

(የታመመ እንጠይቅ..)
==============

እውነትና ንጋት
እንዲህ ከልብ ሲርቅ
አምርሮ ጠያቂን
መ..ምህሩ ሲያ'ንቅ
የሰውነት አፍላግ
ከምንጩ ሲደ'ርቅ
ማን በጤናው ሊገኝ
ኑ ቢያመንም እንኳ...የታመመ እንጠይቅ  !

By #kiyorna

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19