Get Mystery Box with random crypto!

ታላግጪአለሽ አንቺ ____-- መውደቅ እስኪደርስ ጭቃ እስኪነካሽ፣ ንፁህ ያልሽው ወንዙ አስቆ እ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ታላግጪአለሽ አንቺ
____--


መውደቅ እስኪደርስ ጭቃ እስኪነካሽ፣
ንፁህ ያልሽው ወንዙ አስቆ እስኪበላሽ፣

ላለቀሰ ሁሉ ሳቅሽን ስትገልጭ፣
በሀዘን ኮፈን ደመና ቀድሞ እጂ
ሰማዬ ነበር በአንቺ የሚቋጭ፣

በምትሰሚው ሁሉ እየሄድሽ ብትከፍቺ፣
ብቻ ቀን ጠብቂ
በሀዘንሽ ሰአት
ሀዘናት በሙሉ ያለግጣሉ በአንቺ፣

_
ግዕዝ ሙላት

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19