Get Mystery Box with random crypto!

መልካም የፈረሶች ቀን ____ ቀለሙን ብጠይቅ ፈረሱን፣ እሱ ምን አውቆት መልሱን፣ በህገ ተፈጥ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

መልካም የፈረሶች ቀን

____
ቀለሙን ብጠይቅ ፈረሱን፣
እሱ ምን አውቆት መልሱን፣
በህገ ተፈጥሮ በአምላክ መኖሩን ፣

እጂማ ዘሩን ፣
እጂማ አይነቱን፣
ሰው ካልሰዬመው ስሙን፤
የት አውቆት ቀለሙን፣

ሆኖም ደርሶ ባይዋጋም፣
ሰውን ይመስል
ፈረስ ሰው አይበላም፣

----
ግዕዝ ሙላት

መልካም የፈረሶች ቀን !!

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19