Get Mystery Box with random crypto!

አጉብጠን ጋላቢ፣ ከሂዎት ቀንጫቢ፣ ከብርድ ላይ ላቢ፣ ከደርቅ ጡት ጠቢ፣ ሆንን ለጦቢያይቱ ገዳይና | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

አጉብጠን ጋላቢ፣
ከሂዎት ቀንጫቢ፣
ከብርድ ላይ ላቢ፣
ከደርቅ ጡት ጠቢ፣
ሆንን ለጦቢያይቱ
ገዳይና አሳቢ፣
እስከመቼ እንሁን ደረቅ ዘር ደራቢ፣

_
የሆነች ሀገር ትናፍቀኛለች

__
ግዕዝ  ሙላት
@geez_mulat  ^^

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19