Get Mystery Box with random crypto!

____ አንዳንድ ከንፈር አለ ፥ ማር የሚመስል፣ ለስላሳ እሚመስል፣ የሂዎት እሬትን ፥ ደብቆ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

____

አንዳንድ ከንፈር አለ ፥
ማር የሚመስል፣
ለስላሳ እሚመስል፣

የሂዎት እሬትን ፥
ደብቆ ሚያበስል ፣
ደብቆ ሚቆስል፣


___
ግዕዝ ሙላት


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19