Get Mystery Box with random crypto!

#እንዲ_ነው_ሚከፈል ፡ ፡ ፡ ትላንትና ሌሊት ናፍቆትሽ ቀስቅሶኝ አስሬ ስነሳ፣ እንደው የኔ ፍቅር | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

#እንዲ_ነው_ሚከፈል



ትላንትና ሌሊት ናፍቆትሽ ቀስቅሶኝ አስሬ ስነሳ፣
እንደው የኔ ፍቅር ያየሁት አበሳ፣
አሰኝቶኝ ነበር በካልቾ በጥፊ በመታውሽ ብዬ፣
ዳሩ ምን ያደርጋል ዛሬም አብሬሽ ነኝ መከፋቴን ጥዬ።


እናም...
ቀን ቀንን ሲተካ ሲገባኝ ምስጢሩ እያደር ስረዳው፣
እንዲ ነው ሚከፈል ሰው የማፍቀር እዳው።

#ሄኖክ_ብርሃኑ

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19