Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ዘመን ኖረው ካልጠጡ ካረሱ በመቀመሱት ቁራሽ በድሎት ካልፈሱ የሚገፋ አይደለም የዘመኑ ጋሪ ተ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

በዚህ ዘመን ኖረው ካልጠጡ ካረሱ
በመቀመሱት ቁራሽ በድሎት ካልፈሱ
የሚገፋ አይደለም የዘመኑ ጋሪ
ተገትሮ ከርሟል እንደ ሀገሬ መሪ
እርሳቸው እና ኑሮ !
ዋጋቸው ውድ ነው ከቶ ማይነካ
በአካል አናውቃቸው ካልሆ 'ን በትረካ
ይተረክልናል!
ይሰበክልናል! የፈፀሙት ገድል
    ወትሮም ዕጣፋንታው
የምስኪን ልጅ ዕድል
ነው ሲሉት ነው ይላል ፆሙን ላለማደር
አሜን ሲሉት አሜን ምርጫ የለው ነገር

በ ኪሩቤል አሰፋ
@Cher7ub


ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19