Get Mystery Box with random crypto!

ለባሉ _ ፊዬሪ ነሽ ጮራ የልቤ አስመራ? የነፍሴ  ማክተሚያ የዘመን ማደሪያ የክታብ ጦርነት | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ለባሉ
_
ፊዬሪ ነሽ ጮራ
የልቤ አስመራ?

የነፍሴ  ማክተሚያ
የዘመን ማደሪያ

የክታብ ጦርነት የባሉ ማዕረግ
ለጥቁርም ብራ'ነት የኔ የዘር ሀረግ
የግርማ ልጅ ሰዊ የሱዋ የሴት ደግ

ፊዬሪዋ ግዕዝ አስመራነት !
አምሳለ ደግነት አምሳለ እንባነት፣

---
ግዕዝ ሙላት

መታሰቢያነቱ

ለደራሲ በዓሉ ግርማ

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19