Get Mystery Box with random crypto!

እዮሪካ ከአይኔ ርቆ ተሸሽጎኝ ያጣሁትን ቀን በሃሳብ ሌትም ሳይቀር ያለምኩትን ናፍቆት ቀርጾ የሰራ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

እዮሪካ

ከአይኔ ርቆ ተሸሽጎኝ ያጣሁትን
ቀን በሃሳብ ሌትም ሳይቀር ያለምኩትን
ናፍቆት ቀርጾ የሰራውን ገላ አካልሽን
በአይኔ አየሁት ዉብ አይንሽን
እዮሪካ
እዮሪካ
እዮሪካ. . .
ማየት ብቻ መች ሊያረካ
አገኘሁሽ በሃሳቤ በአይኔ በኩል
ዉበትሽን ከልቤ አጸድ ስክብ ስኩል
እፎይ
እፎይ
አገኘሁሽ እሰይ


የኔ እዮሪካ

ተጻፈ በ ይታያል ጌቴ

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19