Get Mystery Box with random crypto!

ህልምህን አውሰኝ ክፍል ፬ [በአቤኒ የተጻፈ] (እሱ) ደብዳቤውን ስልክላት ትመልስልኛለች ብ | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ህልምህን አውሰኝ ክፍል ፬ [በአቤኒ የተጻፈ] (እሱ) ደብዳቤውን ስልክላት ትመልስልኛለች ብየ አስቤ አልነበረም። ግን ከየት እንደሆነ ባላውቅም መለሰችው።  ባትመልስልኝ ይሻለኝ ነበር መሰል። እኔኮ እየወቀስኳት ወይ ደሞ ነይልኝ እያልኩ እየተማፀንኳት አልነበረም። እንዲሁ መጻፍ ስላሰኘኝ እንጂ ቢደርሳትም ባይደርሳትም ግድ አልነበረኝም። ማለሜ ስላስደሰተኝ የጻፍኩት ነበር። እሷ ግን ስራየ ብላ መለሰችልኝ።…