Get Mystery Box with random crypto!

ገንፎ ሀገሬስ ገንፎ ናት በስልጣን ማንኪያቸው የሚቆራርሷት ቂቤ ወሬያቸውን በርበሬ ስራቸው ጨመር | በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

ገንፎ

ሀገሬስ ገንፎ ናት
በስልጣን ማንኪያቸው የሚቆራርሷት
ቂቤ ወሬያቸውን በርበሬ ስራቸው
ጨመር አርገውባት
እሷ ያዝኩት ስትል
የስጧትን ሁሉ አጣቅሰው አላውሰው
በዛ ስልጣን ማንኪያ በህብረት አብረው
ያውም ክብ ሰርተው
እንደ ጉድ ሚበሏት የሚጎራረሷት
ሀገሬ ለእነርሱ ገንፎ ብቻ እኮ ናት

ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19