Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 130.44K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
✥--------------------✥
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 176

2021-12-30 13:12:03 @Tizita_wolde

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
241 viewsedited  10:12
Open / Comment
2021-12-29 18:00:32 ቺርስ

የሞላለት ማነው ፥ የተደላደለ
በልቡ ጀርባ ላይ ፥ ሀዘን ያላዘለ
ማነው ያላነባ ፥ ተደብቆ ቤቱ
ህመሙ ሲሰማው ፥ ሀሳብ ትኩሳቱ

እኔ ግን ብልህ ነኝ ፥ አይመቸኝም ማንባት
የህይወቴን ክፍተት ፥ የልቤን ባዶ ቤት
በቢራዬ ጠርሙስ ፥ በጃንቦ ሞላውት
.
.
.ከምናለቅስ
.እንጠጣ ቺርስ

አቤል ታደለ

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.8K views15:00
Open / Comment
2021-12-29 13:08:56
ከሌላ ሰው መጽሐፍ የተቀነጨበ

ከህመሞች ትልቁ ህመም ካንሰር ወይም ኤድስ ሊመስለን ይችላል። እውነቱ ግን እንደ ስብእና መዛባት የከፋ ህመም የለም። ውጫዊ መልክ የሰው የገጽ ሽፉን ነው።

ስብእና ግን የሰው እውነተኛ መልክ ነው።
በየእለቱ አብረን የምንኖረው ሰው እውነተኛና የማያረጅ ዘላቂ ማንነታችን ስብእናችን ነው።

በአይናችን የማናየው እውነተኛ መልካችን
በውስጥ ማንነታችን ውስጥ ተቀብሮ ያለው ስብእናችን ነው። የስብእና ስንኩልነት ፣ ጠባሳዎችና መዛባቶች ቤት ያፈርሳሉ፤ አገር ይንዳሉ፤ ግንኙነትን ይመርዛሉ። ለማከምና ለማዳን ብቻ ሳይሆን ለማየትና ሕመሙን ለመረዳትም አዳጋች ነው።

ስብእና በልጅነት እንደ ተቦካ ሲሚንቶ ፣ በአዋቂነት ደግሞ እንደ ደረቀ አርማታ ነው።
የብዙ ሰው ስብእና እንደ ተቦካ ሲሚንቶ በልጅነቱ በትክክል የሚቀርጸው ካላገኘ ተንሻፎና ተዛብቶ ያድጋል። እድሜው ከገፋ በኋላ ደርቆ ስለሚጠነክር ፣ ብዙ ጊዜ ለምክራ መዶሻና ለምክር መጥረቢያ አዳግቶ አገር ያጠፉል።

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
3.7K viewsedited  10:08
Open / Comment
2021-12-29 08:33:07 ታሪክ ምን ይለናል?

ታሪክ ምን ይለናል
መለስ ብለን ብናይ ምንስ ይነግረናል
እኮ ምን ይለናል?
አደዋ ምንድነው
ለማን ነው የታገለው
ለኔ ለአንተ አደለም
ቀኝስ ያልተገዙት ለኛ አደለምን?
እስኪ ልጠይቅህ
እንዳታሳፍረኝ ሰብሰብ በል ከራስህ
ጣልያን ሲወረን ሲከፍትብን ጥይት
ማን ነበረች ያቺ ከፊት ተሰልፋ ያርበደበደችው የሴቶቹ ጀግኒት
ጠይቀሽ ሞተሻል አያውቅም ብለሽ ነው
እኮ እነማን ናቸው ንገረኝ ከነ ማዕረጋቸው
እንኳን እኔ እና አለም ያውቃቸዋል እትዬ ብርጣሉ አምርብር አደሉ
እንዴት ያለ ታሪክ አውቀኸልኝ ኖራል
የኔ ባቶን ኖሮ እንዴት ይቆጨኛል
ፍረጅኝ አንቺ አገር
ታዲያ እንዴት ብዬ ስላንቺ ልናገር
ከአፈርሽ የወጣው ልጄ የምትይው
ታሪክ ባህልሽን እንዲ እያዛባው
ንገሪኝ ሀገሬ ምን ተሰምቶሽ ይሁን
ሀዘኑ መጥፎ ነው ይጎዳል ውስጥሽን
አዋይኝ ለልጅሽ አታልቅሽ ብቻሽን
አንዴ ባጋጣሚ ገባው አዝማሪ ቤት
እንዲ ሲል ተቀኘ ሆድ አንጀቴን በልቶት
እናት የሞተ እንደው
በሀገር ይለቀሳል
አባት የሞተ እንደው
በሀገር ይለቀሳል
ዘመድ የሞተ እንደው
በሀገር ይለቀሳል
ሀገር የሞተ እንደው
በምን ይለቀሳል
እንባዬ በጉንጮቼ ወርደው አንገቴን አልፈዋል
ስለ ሀገር ሲነሳ ሆዴን ይብሰኛል
ግን
ግን
እንደ አንተ አይነቱ
ስንቱን ያሰድባል ሆኖ የሰው ከንቱ
እኔ ግን ልምከርህ
ትውልዱ ከሰማህ
በውጭ ሀገር ታሪክ ናላህን ስታዞር
የራሳህ ታሪክ መሪውን እንዳያዞር

ሐና ይመር


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
4.0K views05:33
Open / Comment
2021-12-28 20:19:43 ሙሉ አልበሙን በስልክ ጥሪ መልክ በኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪዎች ቻናል ላይ ብቻ ያገኙታል። አሁኑኑ ገብተው ያውርዱ
https://t.me/joinchat/wIvHsnzXVOk3ZGRk
567 views17:19
Open / Comment
2021-12-28 18:55:06 ​​"የኔ ሀገር ሲንኳኳ ፣ ላንተ ሀገር ይሰማል
የኔ ቤት ሲቃጠል ፣ ያንተም ቤት ይከስማል፡፡"
የሚል የቆየ ሐቅ ፣ ታዲያ ምን ይገርማል?!!

ይልቅ የሚገርመው ፣ ይልቅ የሚደንቀው
የኔ ቤት ሲቃጠል ፣ ያንተ ቤት ከሞቀው፡፡

ይልቅ የሚገርመው ፣ የሚደንቀው ነገር
ያንተ ሀገር ሲንኳኳ ፣ ካልተሰማ እኔ ሀገር
ወይ ተሰድጃለሁ ፣
ወይ አውቆ ተኚ ነኝ ፣ ወይም አለ ነገር።

[ በላይ በቀለ ወያ ]
1.5K views15:55
Open / Comment
2021-12-28 15:53:39 በምን ሞተ ቢሉ

ህይወት ተገልብጣ
እንደ እንትና አብጣ
ስር ስታሰቃየው ነው
ሞቴን ሞቴን ያለው

ወደድኳት ያለን ልጅ ከሱ ርቃ ሄደች
እንኳንስ ልትወደው ሌላ ሰው ወደደች
ፍቅር ቢመረው ነው
ሞትን የተጣራው

ሚወደው ወዳጁ ሲቸገር አልባሹ
ፖተሊካ ብሎ ጊዜውን ወቃሹ
ከጀርባ ወግተውት ወድቆ ከመንገድ ላይ
በፈጣሪ እርዱኝ እያለ ሲሰቃይ
የወዳጁን ስቃይ ማየት ያልወደደው ይሄ ብለቴና
ከሞት ተሽቀዳድሞ ሊያነሳው አለና
አርፎ ስላገኘው
ሞት መቶ ሲቀደመው
ወዳጁን ሲወስደው
ለዛ ነው
ሞትን የተጣራው

ለምን እንዴት ካሉ
ንገሩ ለሁሉ

በህዝቡ ተጠልቶ ሲያገሉት ሰንብተው
ጊዜን ተቀይሞ ይሀው ሞቶ አረፈው።

"በምን ሞተ ቢሉ
ንገሩ ለሁሉ
ሳትደብቁ ከቶ
ከዘመን ተኳርፎ ከዘመን ተጣልቶ"
(ከደበበ ሰይፉ የተወሰደች)

ዮኒ
ኣታን @yonatoz
2.4K views12:53
Open / Comment
2021-12-27 21:43:13 ኦርቶዶክስ የሆናችሁ ይህን መስቀል ሳትነኩት እንዳታልፉ ከነካችሁት በኋላ የሚመጣላችሁን ቻናል #join በሉት

መስቀሉ ኃይላችን ነው
መስቀሉ ቤዛችን ነው
መስቀሉ የነፍሳችን መዳኛ ነው
አይሁድ ይክዱታል እኛግን እናምነዋለይ ያመነው እኛ በመስቀሉ ድነናል














መልካም እድል
1.3K views18:43
Open / Comment
2021-12-27 19:27:04 ስልጣን
ስልጣን መጀመሪያ ከሁሉ አስቀድሞ
የመላእክቶች አለቃ እንዲሆን ሳጥናኤል ተሾሞ
ቀና ጓንበስ ብሎ ያለበትን ቢቃኝ
ከስር መላእክቶች ከላይ ብቻዬን ነኝ
ብሎ አሰበና መላእክቶችን ሊያሞኝ
ሰበሰባቸው እና ብሎ ነገራቸው እኔ አምላካቹ ነኝ
መላእክት ሰሙና አሉ እንፀልይ
እንጽና ተባባሉ ባለንበት እንቆይ
የፈጠረን አምላክ ተገልጦ እስክናይ
ብለው ተቃወሙት እሄን አታላይ
ታድያ እሄን ሲሰማ የነሱን እንቢታ
ጦርነት ጀመረ እነሱን ሊመታ
ከአንዴም ሁለቴ መቶ ቢጥላቸው
ወደ እግዜር ለመኑ ሀይል እንዲሰጣቸው
ገብርኤለ ሚካኤል ሀይልን ተጫምተው
አሳስረው ጠፍረው ወደ ጥልቁ ወርውረው
እነሱ ከፍ አሉ እሱን ረግጠው
ስለዚ ሰው ሆይ ከሰይጣን ተማር
አባቶችን ስማ በነሱ ተመከር
ከኔ ሌላ የለም ብለ አትጓርር
ስልጣን የእግዚአብሔር ነው በልና ክበር
እሄንን ካላረክ አለና መወርወር
እግዝሄርን እሚፈራ ይከብራል ባንተ እግር።


ዬናስ
1.2K views16:27
Open / Comment
2021-12-27 18:59:36 ሙሉ አልበሙን በስልክ ጥሪ መልክ በኦርቶዶክሳዊ የስልክ ጥሪዎች ቻናል ላይ ብቻ ያገኙታል። አሁኑኑ ገብተው ያውርዱ
https://t.me/joinchat/wIvHsnzXVOk3ZGRk
348 views15:59
Open / Comment