Channel address:
Categories:
Courses & guides
Language: English
Subscribers:
94.83K
Description from channel
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
✥--------------------✥
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
0
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
1
The latest Messages 201
2021-10-21 15:19:10
#Block......un block
ቀን አትናፍቀኝም
ጭራሽ ትዝ አትለኝ
ስምህም ሲጠራ ድንቄም አልደነግጥ
ፎቶህንም ሳየዉ ልቤ አትልም ድልቅ።
ድንገት ትዝ ካልከኝ
ራሴን 'ረግማለሁ
ምን አጃጅሎኝ ነዉ ብዬ እገረማለሁ።
ያንተ ስም ሲጠራ
ብዙ መሠል ስሞች ይመጣል ከኔ ጋር
ሌላም አስባለሁ ከትዝታ ጋራ
የአፍቃሪዬን ብዛት..............
በቃ ረስቻለሁ ብዬ ስደሳሰት
Block
ልክ ሲመሻሽ ደርሶ
ስምህ ይጨንቀኛል
ሳቅህ ይሰማኛል
እንደ ቀኑ አይደለ ፎቶህ ግርማ አለዉ
መፀፀት አይደለ ልቤ አምጪዉ ነዉ ሚለዉ
ምን አተሽ ነዉ ከሱ
እድል ነበር እሱ
እያለኝ እንደቀልድ
ቀን ያመንኩት ልቤ ካንተ ጋራ ሲነጉድ
እንዲሁ አነጋለሁ
ስላንተ አነባለሁ።
ከዛ..............
un block ሳደርግህ ራሴን አገኛለሁ።
ድሮስ ከጨለማ ምን ነበር ጉዳዬ
አንተ መቼም አታዉቅ ሆነ እድል ፈንታዬ
አንተና ጨለማዉ ግብራችሁ አንድ ነዉ
ብቸኝነት ፍርሀት መልሳችሁ ዝም ነዉ።
ደሞ ዛሬም ነጋ.................
ተፃፈ በትዝታ ወልዴ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.4K viewsAbela, edited 12:19
2021-10-21 13:12:35
ሀገር?
የሚሞት ሰዉ እንጂ ሀገር መች ይሞታል፣
ሀገርስ ሀገርን መቸ ገድሎት ያዉቃል?
ባያዉቁት ነዉንጂ ዉሉ ባይገባቸዉ
"ሀገር ማለት ሰዉ ነዉ ሰዉ ማለት ሀገር ነዉ"
ብለዉ ያወሩ እለት
መቸ ያርዱት ነበር ሰዉን እንደ እንስሳት፤
@KeyD19
694 viewsAbela, 10:12
2021-10-21 11:13:19
#አብዬት አንግበን
ተፃራሪ ሀሳብ
ተፃራሪ ቡድን ፤የመፃረር አርማ
እያውለበለብ'ነ፤
ምኞት ሳናሰምር፣ውጥን ሳናሳካ
በአፈር ተከደ'ነ።
#ሚኪ
@mikiendialem
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.3K viewsAbela, 08:13
2021-10-21 10:40:25
ምርጥ ምርጥ ጫማዎችን በቅናሽ
ADIDAS YEEZY 450
ለልጆች;ለአዋቂዎች አዲሱን አመት
ድምቅ ሽክ በሉበት
SIZE 37,37
ዋጋ 2000
ባሉበት ቦታ በፍጥነት እናደርሳለን።
Contact - @abela1987
0911468394
1.4K viewsAbela, 07:40
2021-10-21 07:48:31
#((ገጣሚብሩክ))
ቃል እና ቃልኪዳን
ቃል እና ቃልኪዳን
ልነዩ ነት አላቸው??
በፊደል ችለን
የማንገልፃቸው
ቃል እና ቃልኪዳን
በእምነት ያሰርናቸው
በሆሂት ፊደላት
ለአፊ ቀላል ናቸው
በተስፋ ስጠብቅ
የቃልኪዳን ለታ
እንባዬን ስታጥቢው
በሳቅሽ ፈገግታ
እውነት በደርግልኝ
አምልኬ በቸሩ
ቃል እና ቃልኬዳን
አብረው እዲኖሩ
።።።።።።።
ለግጥሜ አስታዬት @Bk_poet ለይ የስቀምጡ
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
248 viewsAbela, 04:48
2021-10-20 22:08:28
ምግብ ስንበላ ምን ብለን እንባርክ ?
በአብ
በወልድ
በመንፈስ ቅዱስ ስም (ሦስቴ)
ቅዱስ
አዶናይ
ኤልሻዳይ
ያሕዌ
ጸባዖት
ኢየሱስ
ክርስቶስ
አማኑኤል
አሜን!!!
በቅዱስ ልጅህ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም
በቅድስት እናትህ በእመቤታችን ድንግል ማርያም ስም.......
ተጨማሪ ለማንበብ
593 views| ፼ ωΑνЄ |, 19:08
2021-10-20 21:36:09
የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን
የኢኦተቤክ
✞ አዳዲስ እና
✞ የቀድሞ ዝማሬዎች
✞ በየጊዜው አዳዲስ መንፈሳዊ
➢ ፅሁፎች
➢ መዝሙሮች
➢ ኦርቶዶክሳዊ መልእክቶች
➢ መንፈሳዊ ነገሮችን
ሁሉንም ለማግኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞
❑• @Z_TEWODROS •❒
1.2K views| ፼ ωΑνЄ |, 18:36
2021-10-20 20:10:29
በእውቀቱ ስዩም እና ስነ-ፅሁፍ pinned a photo
17:10
2021-10-20 20:10:06
2.0K viewsAbela, 17:10
2021-10-20 19:43:13
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
አስተምህሮትን በተመለከተ ፤ ስለ መላእክት ፤ስለ ቅዱሳን ፤ ስለ ሥርአተ ቤተክርስቲያን ፤ ትምሕርተ ሐይማኖት ወ.ዘ.ተ... የሚያገኙበት አሪፍ ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ።
19 views| ፼ ωΑνЄ |, 16:43