Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 130.11K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 202

2021-10-31 09:31:15 አፄ ትዮድሮስን ሞተ ያለው ማነው
ከጎንደር ተነስቶ ወሎ የደረሰው
የምታዩት ፋኖ አፄ ትዮድሮስ ነው

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.8K viewsAbela, 06:31
Open / Comment
2021-10-30 22:35:42 ምርጥ የግጥም ቻናል
303 viewsAbela, 19:35
Open / Comment
2021-10-30 22:28:29 Gezi yefelegal

ጅምር G + 4 yalebet 1800 m2 Ayer Tena Sami cafe jerba ale Megazen yasgenebal
Yemishet Megazen Furi lay 5700, megazenu 1000 lay yarefe tiru aserar 400kv electric power

Contact @abela1987
923 viewsAbela, edited  19:28
Open / Comment
2021-10-30 19:53:47
የትም ያልተሰሙ የኦርቶዶክስ የስልክ ጥሪዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ ?

እንግዲያውስ አሁኑኑ ቻናላችንን በመቀላቀል አዳዲስ የሚወጡ የስልክ ጥሪ መዝሙሮችን ያግኙ።
1.3K views| ፼ ωΑνЄ |, 16:53
Open / Comment
2021-10-30 15:28:30 ጠበል ማይፈውሰው


መፅሐፉን ደግመው ጠበሉን ቀደሱት
ልቤን ያሰረውን ፍቅሯንም ገፀሱት
በአብ ወልድ አያሉ ደጋግመው ባረኩኝ
ጠበል አየረጩ አሳስረው ጠመቁኝ

ግና ዘንግተዋል
ሳያውቁት ኑረዋል
ፍቅሯን ለማስለቀቅ አባት ሆይ ጥረዋል
ጠበሉን ደግመዋል
ባራቱም መዓዘን ሶስት ጊዜ ባርከዋል
እንኳን ሊያጠፉልኝ ጭራሽ ጨምረዋል
በደገሙት መፅሃፍ
በባረኩኝ መስቀል
በጠመቁኝ ጠበል
በሽታዬ ለቆ ፍቅሯ ብቻ ቀርቷል
እንኳን ሊያጠፉልኝ ይባስ ጨምረዋል


ዮኒ
ኣታን @yonatoz


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
467 viewsAbela, edited  12:28
Open / Comment
2021-10-30 14:47:16 ታላቅ ቅናሽ
አሪፍ Youtube ቻናል መግዛት የሚፈልግ
ከ1.3k በላይ Subscriber ያለው
ከ2500hr በላይ የታየ
ወደ ፈለጉት አላማ ቀይረው መጠቀም የሚችሉበት
በውስጥ መስመር ያናግሩኝ
@Yile_Ortodox
758 views| ፼ ωΑνЄ |, 11:47
Open / Comment
2021-10-30 06:20:18 እሳት : ነው : አልጋዬ : ግሎ : አያቃጥለም፣
ሽፋን : ያልኩት : በሬም : ከጅብ : አያስጥልም፣
ወገቤን : ለእሳት : አይኔን : ወደ : በሩ፣
አማትሬ : ሳድር : እነማን : ነበሩ?
እጄስ : መቼ : ያርፋል፣
እየቃዠም : ቢሆን : አፌ : ይለፈልፋል፣
እግሬም : ባይራመድም : እየጠዘጠዘኝ፣
ሳይመቸኝ : እየኖርኩ : ስቃዬ : አመለጠኝ፣
የመኖር ፡ ቤት ፡ ሁኜ ፡ ሞት ፡ ጎርብቶ ፡ እያየሁ፣
ወይ ፡ እረፋት ፡ አልሆነኝ ፡ ወይ ፡ አልተሰቃየሁ፡፡

ናታን ኤርሚያስ
@UniqueDy

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
713 viewsAbela, 03:20
Open / Comment
2021-10-29 22:21:34 ምርጥ የግጥም ቻናል
441 viewsAbela, 19:21
Open / Comment
2021-10-29 21:35:47
HP Tablet pc

Perfect for WhatsApp, zoom, Telegram e.t.c
10.1 inch screen size
RAM = 2GB
Storage = 64GB
Processor -Intel Atom Z3795
dual camera
support- data sim& memory card
support Bluetooth,wifi
Microsoft office
operating system Windows 8
5hours battery

With free gifts
1 free Bluetooth keyboard
Slightly used
Slightly used in Germany
ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን (Free delivery)

Price 9500

Contact 0911468394
@abela1987
1.6K viewsAbela, 18:35
Open / Comment
2021-10-29 20:54:43 የኛ ሀገር
በ አቤል ዮሐንስ
ከየት ልጀምር መሰለህ
የኛ ሀገር ኮብል፤ አስፋልቱን ያስንቃል
ለአያንህ ውብ ቢመስልም፤ እግርህ ግን ይሰጋል
በጉልበትህ ሰርተህ ፤የሰራኸው መንገድ፤ ጉልበትክን ከደፋው
ሌላ የትም የለህ ፤እኛ አገር ነው ያለኸው

መብራታችን ደግሞ ፤ዲም ላይትን ያስንቃል
ከኗሪ ቤት ይልቅ ፤ፓሪ ቤት ያደምቃል
ይህን በማስመልከት
በአዲስአበባ ፤ከአፅናፍ እስካፅናፍ ፤ጭፈራ ቤት ሞልቷል
ጭፈራ ቤት ገብተህ ፤ዲጄው ብቻ ከሆነ
የጄኔነተሩን ፤ገመድ ሚጠቀመው
ወዳጄ
እዚው ከኛ ጋራ ፤እኛ ሀገር ነው ያለኸው

በቲቪህ መስኮት ላይ ፤ፏፏቴ እያየህ
ቧቧህን ስትከፍተው ፤ጠብታ ከሌለህ
ሁለት ኩባያ እንኳ ፤ በቀን ያልጠገበች፤ አንጀት ይዘህ ሳለ
ሁለት መቶ ሚያህል ፤የውሀ ፋብሪካ ፤በመኖሪያህ ካለ
ከኛ ሀገር ውጪ ፤እንዲህ ያለ ታሪክ ፤ከወዴት ታያለህ

በጤና ጣቢያችን ፤ሄደህ ስትታከም
ሆስፒታል ክሊኒክ ፤ሁሉ ትጠላለህ
እንደ ቤቲንግ ጌም ፤በግምት መርምረው ፤መርፌ ቢሰጡህም
ሀሳብ እንዳይገባህ ፤አንዱም ግምታቸው ፤እውነት ሆኖ አያውቅም
እንዲ አይነት ዶክተሮች ፤ያሉበት ጋር ካለህ ፤ከኛ ሀገር አይዘልም

ደግሞ ከታክሲ ላይ ፤አስር ብቻ ሁናቹ
ለአስራ ሁለት ወንበር ፤ከተመታታቹ
ለሶስት ብር መንገድ ፤ቡጢና እርግጫ ፤ከተቃመሳቹ
ወይ ደግሞ በባስ ውስጥ ፤የያዝከውን ወንበር
ለአዛውንት ብለህ ፤ስትቆም በእግር
ከምርቃት ይልቅ ፤ወንበር ከናፈቀህ
ወዳጄ ወዳጄ ፤ከኛ ሀገር ውጪ ፤ወዴት ትሆናለህ

አንድ የመጨረሻ

መኖር ከሌለብህ ፤ሰፈር ዉስጥ ተገኝተህ
ከስራ ፈት ወጣት ፤ስብሰባቸው መሐል ፤አይናቸው አርፎብህ
ድንገት ዞር ስትል ፤ለምን አየኝ ብሎ
ድድህን ከመንጋጋህ ፤ካደባለቀልህ
ከኛ ሀገር ውጪ ፤የት አባ ቶናለህ

ፈጣሪ ይሁንልህ

@abelyohannes12

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.2K viewsAbela, 17:54
Open / Comment