Get Mystery Box with random crypto!

በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ

Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Logo of telegram channel bewketuseyoum19 — በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
Channel address: @bewketuseyoum19
Categories: Courses & guides
Language: English
Subscribers: 129.49K
Description from channel

➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
@bewketuseyoum19
Buy ads: https://telega.io/c/bewketuseyoum19
For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot
Thank you!

Ratings & Reviews

1.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


The latest Messages 222

2021-10-07 17:41:56 እመጣለሁ ብለህ

ትመጣለህ ብዬ ድንኳን ባደኩንም
ንፍሮ ባስቀቅልም
ምስር ባስለቅምም
ጥቁር አገልድሜ አስለቃሽ ብቀጥርም

አንተ ግን ቀርተሀል ዛሬም እንደ ድሮ
ከልቤ ለመሞት ከያዝከዉ ቀጠሮ።

ገዳይ ሰዉ አላዉቅም............

ሟቹም ወንጀለኛዉ ከሳሹም ፈራጁም
አንተዉ ራስህ ሆነህ ከችሎት ቆመሀል
መከራከር አላዉቅ አሁን ምን ይባላል።

ና ላንጎራጉርልህ.............

ለአርባና ሰልስትህ አልተዉሽም ብሎ ጥሎኝ ሄደ ብዬ ሰዉ ላስለቅስልህ
ጋሻ ነበር ብዬ ጦር ላሰብቅልህ።

ና እስቲ አንዴ ሙትልኝ..........

ከአፈር ተደባለቅ
ስጋህን ብል ይብላዉ አይኔ እያየህ እለቅ።

የኮራህበት ገላህ ይፈራርስ አለሜ
እኔም ገለሞተች ልባል ገደምዳሜ።

ና እስቲ ወጉ ይድረስህ...........

ሟችነት ይሻላል
በቁምህ ከመሞት በመቃብር ያምራል።

ና እስቲ አንዴ ሙትልኝ.............

እኔም እርሜን ላዉጣ
ትቶኝ ሄዶ ሳይሆን
ሞቶ ነዉ እያልኩኝ አስሬ ልቀጣ።

በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ

@TIZITA21

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
173 viewsAbela, edited  14:41
Open / Comment
2021-10-07 15:26:33 #ልክ_ነው_ያነሰሽ

አንቺኮ የዋህ ነሽ
አንቺኮ ፍቅር ነሽ
አንቺኮ ቆንጆ ነሽ
አንቺኮ ውድ ነሽ
አንቺኮ እንዲ ነሽ
አንቺኮ እንዲያ ነሽ ብዬ ብነግርሽም
እውነት አይመስልሽም
ቀን ከሌት ብነግርሽ የማፍቀሬን መጠን
ቀን ከሌት ብነግርሽ የራስሽን መጠን
ውሸት ነው ሚመስልሽ እውነት ላይ መሰልጠን
ግን
ውሸት ባቶጂ እንኳን መስማት ካሰፈልገሽ
ነሽ ያልኩት በሙሉ ልክ ነው ያነሰሽ
መሆን ላይመጥንሽ
እውነት ላይወጥንሽ
ላወድስሽ ስጥር ላልችል ተቋቁሜ
እራሴን አገዘፍኩ ባንቺ ልክ አቁሜ
(እዳ)

እራስን ሳይችሉ
አንቺን ለማወደስ በትንሹ መጣር
ወደሞት አዝግሞ ለህይወት ማጣጣር
ካለመቻል በላይ ተጉዢያለሁ ብዙ
ይቅርብኝ ከእንግዲ ከአቅሜ አልታበይ
የውሸት መነሻ እውነት ስለሆነ
ውሸቴን በሙሉ አምነሽኝ ተቀበይ
ምንናልባት የዛኔ
ምናልባት ያን'ለት
መጀመሪያ ይሆናል መጨረሻ ማለት

አዲብ
( @Tufaw_muhe )
977 viewsAbela, 12:26
Open / Comment
2021-10-07 12:35:32 የድሮ ዘፈን ከየት ላምጣ ወይንም እንዴት አገኝ ይሆን ብለው ተጨንቀው ነበር እንግዳውስ ትዝታ ምርጥ ምርጥ ዘፍኖችን በትንንሽ Size (Kb) በሳንቲም እንድታወዱ አዘጋጅተናል የማን ዘፍን መስማት ይፈልጋሉ ...?

1 ጥለሁን ገስስ

2 መሃሙድ አህመድ

3 ቴድሮስ ታደስ

4 ኤፍሬም ታምሩ

5 ፀሃዬ ይህዋንስ

6 አስቴር አወቅ

7 ብዝዋየው ደምሴ

8 ንዋይ ደበበ

See more...
119 viewsErmi , 09:35
Open / Comment
2021-10-07 12:19:54 ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል
167 viewsErmi , 09:19
Open / Comment
2021-10-07 11:10:02
በአይን : ቋንቋ : የሆዳችንን : እናወራለን። ቃላት : ልምሻ : ሆነው :ሲድሁ : በአትኩሮት : ለተመለከተን የኔና ፣ እሷ ነገር : እጅን ከአፍ : ማስደፋቱ : አይቀሬ ነው። አንዳንድ : እያዩ : የማያምኑ : ሙዠሌያም : ሰዎች : አውነት : እውነት : ኩነኔ : አይገባቸውምን?

በእሷነቷ : ጎምዥተው : ከስሯ: የሚርመሰመሱት : ጀሌዎቿ : ምኗ እንደሆንኩ : እያወቁ : ምንሽ ነው? ይሏታል

እሷስ ምኗ ሞኛ

አባባኝ አባባኝ
ወይም አላገባኝ!! አለቻቸዋ....

እነሆ : ከዛን ግዜ : ጀምሮ : ነው አሉ ውሽምነት : በነቂስ : የተስፋፋው¡

እሱም : እያየ እንዳላየ : የሚያደርግ ሙዠሌ : አይንና ፣ ልቡን : በልቶት ኑሮ
ዘለአለሙን: ያካል : እስከ : ህቅታው ይፎክታል : በማከክና : በመፎከት መች ፍቅር : ይወጣና።


ምኑ ሞኝ ነው ጃል¡


ቅዱስ አርዮስ
የግማሽ እለም ጣኦት
837 viewsAbela, 08:10
Open / Comment
2021-10-07 09:12:34
የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች
OPEN
29 viewsErmi , 06:12
Open / Comment
2021-10-07 09:09:29 ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናል
62 viewsErmi , 06:09
Open / Comment
2021-10-06 20:17:06 ና የሚሰማኝን ብታውቂው? እኔኮ በዓይኔ ነው ያየሁሽ። የምጠይቅሽ ጥያቄ አልነበረኝም። ራስሽን ይቅር ያላልሽው አንቺ ነሽ። እኔ ገና ድሮ ይቅር ብዬሽ አልፌዋለሁ።" "ምን ያህል ጊዜያችሁ ነው?" "ካወቅኳት?" በጭንቅላቴ ንቅናቄ 'አዎ' አልኩት "ከተዋወቅን ስድስት ወር ገደማ። .......ስለፍቅር ማውራት ከጀመርን አንድ ወር .......ከሳምኳት ሁለት ሳምንት ......." ከዛስ የሚለውን አይኔን አፍጥጬ…
2.3K viewsAbela, 17:17
Open / Comment
2021-10-06 16:05:41 ጠብ እና ጥበብ

“ተዋጋ ብሎ ቢሰጠው ጋሻ
ለናቱ ዕጣት፥ የእበት ማፈሻ”
( አገርኛ ቀረርቶ)

የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ
ጠብን መፍራት
ጦርን መግራት
ከጋሻ፥ የእበት ማፈሻ መሥራት።

በውቀቱ ስዩም

ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
1.3K viewsAbela, 13:05
Open / Comment
2021-10-06 12:36:31 የቱ ነው አዳምሽ?
አይን ሲበዛብሽ የኔ ባይ ሲበዛ
ራስሽን ብታይ አለምን እንደገዛ
ለምርጫ ቢከብድሽ የቱን እንደምትይ
ሌላው ትርፍ ነው ልብሽን ተከተይ
እንደ ጽጌሬዳ ሁሉም ቀጣፊሽ ነው
አበባ እንዳየ ንብ ከባቢሽ ብዙ ነው
ግን አስተውይና ንብሽን ምርጪ
ለየትኛው ንብ ነው ራስሽን ምትሰጪ
ለውበትሽ ወድቆ ለመልክሽ ሰጋጁ
እሱ ቅርብ ሂያጅ ነው ፍቅር የለም በእጁ
አንቺነትሽን ብሎ ለፍቅር የመጣው
እሱ ነው ቀሳሚሽ በቶሎ ምረጪው።


ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
2.6K viewsAbela, 09:36
Open / Comment