Get Mystery Box with random crypto!

ውድ ደንበኞቻችን! በአጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት የዛሬው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ | DStv Ethiopia

ውድ ደንበኞቻችን!

በአጋጠመን የቴክኒክ ችግር ምክንያት የዛሬው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች እንደማይተላለፉ እንገልፃለን።

ለተፈጠረው የቴክኒክ ችግር ይቅርታ እየጠየቅን ጨዋታዎቹ ደግመው የሚተላለፉበትን ቀንና ሰዓት ለማወቅ የዲኤስቲቪ ማህበራዊ ድረ-ገፆቻችን እንዲከታተሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

የዲኤስቲቪ የተለያዩ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfservice #EthiopianPremierLeague