Get Mystery Box with random crypto!

የብዕር ስም የገጠመውን ችግር ለመፍታት በወሰደው መፍትሔ ያልታሰበ ጣጣ የመጣበትን ሰው ልብ አንጠ | DStv Ethiopia

የብዕር ስም

የገጠመውን ችግር ለመፍታት በወሰደው መፍትሔ ያልታሰበ ጣጣ የመጣበትን ሰው ልብ አንጠልጣይ ጉዞ ያስቃኘናል።

ዘወትር ሐሙስ ምሽት 3:00 ሰዓት በዲኤስቲቪ አቦል ቻናል (465)

በድጋሚ ቅዳሜ ማታ 12:30 እና እሁድ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት

ፓኬጅ : ሜዳ

ክፍያ ለመፈፀም፣ ፓኬጅዎን ለመቀየር እንዲሁም ሌሎች የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን
የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #አቦል