Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: ዲዛይን እና ፕሪንቲንግ Job Type: Permanent (Full-time) Wo | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: ዲዛይን እና ፕሪንቲንግ

Job Type: Permanent (Full-time)

Work Location: Addis Ababa

Vacancies: 1

Description: የቲሸርት፣ብርጭቆ እና የመሳሰሉትን የህትመት ስራዎች ትእዛዝ መቀበል፤ዲዛይን እና ፕሪንት ማድረግ ።
ለደንበኛው ቦታው ድረስ ማድረስ
መሰረታዊ የ ፎቶ ሾፕ እውቀት ያለው
የግራፊክስ ዲዛይን ልምድ ይበረታታል
የሂት ፕረስ እና የፕሎተር ልምድ ያለው
የመኖሪያ አድራሻው ለ አያት አካባቢ ቅርብ የሆነ
ደሞዝ- 3500+1% ኮሚሽን
ስራ ባስቸኳይ መጀመር የምትችል/የሚችል
ለማመልከት -091118473

Salary/Compensation: 3500

__________________

ሉል ጊፍት
[Verified Startup ]

2 Jobs Posted | Hired 0 times

#Creative_art_and_design

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic