Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የሽያጭ (Sales) እና የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኛ Job Type: Perma | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: የሽያጭ (Sales) እና የደንበኞች አገልግሎት ሰራተኛ

Job Type: Permanent (Full-time)

Work Location: Addis Ababa

Applicants Needed: female

Description: ደርጅታችን ለደንበኞቹ ለሚሠጠው አገልግሎት የሽያጭ እና የደንበኞች አገልግሎት ሠራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር የሚፈልግ ሲሆን ቢሮ ውስጥ እና ከቢሮ ውጪ እየተዘዋወረች ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች እና የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟላ አመልካች ስም፣ የመኖሪያ አድራሻ ፣ ስልክ እና የትምህርት መረጃ ቀጥታ እንድትልክ እንገልፃለን ።
መስፈርቶች
- ፆታ - ሴት
- የትምህርት ደረጃ - ከ 12ኛ ክፍል በላይ
- መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያላት
-ከሠዎች ጋር ጥሩ መግባባት የምትችል
- ከዚህ ቀደም ሰርታ የምታውቅ

__________________

Medaf
[Verified Company ]

1 Jobs Posted | Hired 0 times

#Sales_and_marketing

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic