Job Title: የማህበራዊ ድረገጽ ባለሞያ Job Type: Part-time Work Location: Addis Ababa Vacancies: 1 Description: በ ኤዲቲንግ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ ቢሆን ይመረጣል ስለ ግራፊክስ ዲዛይን እውቀት ያለው የሶሻል ሚድያ አያያዝ (management) እውቀት ያለው/ያላት ኤዲት ማረግ እና ማቀናበር የሚችል/ የምትችል አዳዲስ ሃሳቦችን የመፍጠር ብቃት ያለው /ያላት የመቅረጽ ልምድ /ታለንት ያለው/ያላት አማርኛና እንግሊዘኛ አቀላጥፋ መናገር እና መጻፍ የምትችል/የሚችል ካሜራ ኮምፒተር ወይም ጥሩ ስልክ ያለው ደሞዝ- በስምምነት __________________ Private Client 1 Jobs Posted | Hired 0 times #Media_and_communication From: @freelance_ethio | @freelanceethbot For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic 7.7K views14:33