Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: አካውንታት እና ሪሰብሽን Job Type: Permanent (Full-time) W | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: አካውንታት እና ሪሰብሽን

Job Type: Permanent (Full-time)

Work Location: Addis Ababa

Vacancies: 1

Applicants Needed: female

Description: ተፈላጊ መስፈርቶች፡-
-ተፈላጊ የስራ ልምድ፦
-ለዲግሪ 1 አመት እና  ለኮሌጅ ዲፕሎማ ሁለት አመት ወይም ከዚያ በላይ
- በፋይናንስ እና    
አካውንቲንግ :በማርኬቲንግ፣ በቢዝነስ፣ በአይቲ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በአካውንቲንግ የባችለር ዲግሪ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ።
-የተረጋገጠ የስራ ልምድ በ አካውንታንት ,ማርኬቲንግ እና ሌሎች የስራ ልምዶች ማቅረብ የሚችል።
-ጥሩ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት
-ጥሩ የእንግሊዝኛ ችሎታ ያላት
- የጨረታ ሰነድ የማዘጋጀት ችሎታ ያላት
-የዘመናዊ የግብይት ዘዴዎች እውቀት ያላት
-ጥሩ የኮምኒኬሽን ችሎታ ያላት
- የግብይት ስትራቴጂዎችን ማዳበር የምትችል
-በድርጅቱ ምርቶች ላይ የገበያ ጥናት ማካሄድ የምትችል
-ለድርጅቱ ምርቶች የግብይት እቅዶችን መንደፍ የምትችል
-የንግድ አዝማሚያዎችን እና የግብይት ስትራቴጂዎችን መረዳት የምትችል
-ደንበኞችን ማስተናገድ
-ስልክ ጥሪ መቀበል መደወል
-የቢሮ ወጪ ገቢ መቆጣጠር
-የየቀን ሂሳቦችን መስራት
-ቢሮውን ሁሌ ንፁህ እና ፅዱ አርጋ ምትጠብቅ
-በኃላፊነት የምትሰራ
-የስራ ሰአት ከጠዋት 2:30 - ማታ 11:30
-ደሞዝ=4500
-አድራሻ :- ቃሊቲ መነሀሪያ ካቤ ህንፃ 3ኛ ፎቅ DAT Star Technology Plc
Contact us 0911510280

Salary/Compensation: 4500

Close Date: 21/3/2023

__________________

Private Client

4 Jobs Posted | Hired 0 times

#Accounting_and_finance

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic