Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: ጀማሪ የሽያጭ መሀንዲስ ሰራተኛ (የሽያጭ ክፍል) Job Type: Permanent | Freelance Ethiopia Afriwork

Job Title: ጀማሪ የሽያጭ መሀንዲስ ሰራተኛ (የሽያጭ ክፍል)

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Architecture_and_urban_planning

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Junior

Salary/Compensation: Monthly

Description:
ዋና ዋና ተግባራት
1. በቅርንጫፍ ሽያጭ ማዕከሉ የዕቃዎችን ጥራት የዋጋ ተመጣጣኝነትና የአገልግሎት ብቃት ሊገዙ ለሚመጡ ደንበኞች ማስተዋወቅና በማንኛውም ሁኔታ ፍላጎታቸው እንዲሟላ ያደርጋል፤ ይቆጣጠራል፤ ያስፈጽማል፡፡
2. ለቅርንጫፍ ሽያጭ ማዕከሉ ለሽያጭ ማስተዋወቂያነት የሚመጡ ንብረቶችን በደንብና መመሪያ መሰረት በተገቢው ቦታና ጥንቃቄ ያስገጥማል፣ በሽያጭ ማዕከሉ ያሉን ንብረቶን ደህንነት መከታተል ብሎም ጉዳት የደረሰባቸውን እንዲጠገኑ ከነምክንያታቸው ለቅርብ ኃላፊው ሪፖረት ያደርጋል፤ ይከታተላል፤ ያስፈጽማል፤ ይቆጣጠራል፡፡
3. የደንበኞች ቤት በመሄድ ልኬት መለካትና ፎቶዎችን በማንሳት የተለያዩ ዲዛይኖችን
4. በገበያ ጥናት ዋና ክፍል ለሚቀርቡ የመስክ ማስተዋወቅ ሽያጮች በሽያጭ ማዕከሉ ትኩረት ተስጥቶባቸው እንዲከናወኑ ያደርጋል፤ ያስፈጽማል፤ ይቆጣጠራል፡፡
5. በድርጅቱ መጋዘኖችና የሽያጭ ማዕከላት በክምችት ላይ የሚገኙ የምርት ዓይነቶችን ከዋጋ ትመና ተለዋዋጭ ግብዓቶች አኳያ በየጊዜው የሚፈጥሩት ተጽዕኖ በገበያ ጥናት ዋና ክፍል ተጠንቶና ጸድቆ ሲቀርብ አፈጻፀሙን ላይ ንቁ ተሳትፎ ያደርጋል፤ ይከታተላል፤ ይቆጣጠራል፡፡
6. በሃገሪቱ በዓላትና የተለዩ ክብረ በዓላት ከመድረሳቸው በፊት ወቅታዊ የመሸጥ አቅምን የሚጨምሩ የአሰራር ተቀርጾ ተግባራዊ ሲደረግ የበኩሉን አስተዋጽዖ ያደርጋል፤ ያፈጽማል፡፡
7. የሽያጭ ማዕከሉ የሥራ ሰዓት አከባበር ማለትም የመከፈቻና የመዘጊያ ጊዜያት አክብሮ ይሠራል፣ የድረጅቱን ደንብና ህግ አክብሮ የተሰጠውን የሥራ ዩኑፎርም በመልበስ ይሰራል፣ ለሽያጭ የቀረቡ ምርቶች በተገቢው ቦታና የአገጣጠም ስርዓት ለእይታ መቅረባቸውን ይከታተላል፣ ችግር ካለ እንዲስተካከል ያደርጋል፣ ይሳተፋል፤የሽያጭ ማዕከሉን ንጽህናና መአዛ መጠበቁን በየዕለቱ ክትትል ያደርጋል፣ ችግር ካለ ከሚመለከተው ሰራተኛ ጋር በመሆን አፋጣኝ እርምጃ ይወስዳል፤ የማሻሻያ ሃሳቦችን ያስፈጽማል፤ ይቆጣጠራል፡፡
8. በተጨማሪም ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ሌሎች ተመሳሳይ ሥራዎችን ያከናውናል፡፡
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ ቢኤ ዲግሪ በአርክቴክቸር ብቻ የተመረቀች እና 0 ዓመት የሥራ ልምድ፡፡

__________________

Minaye PLC
[Verified Company ]

29 Jobs Posted | Hired 0 times

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic