Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የመጋዘን ኃላፊ Job Type: Permanent (Full-time) Job Sec | Freelance Ethiopia Afriwork

Job Title: የመጋዘን ኃላፊ

Job Type: Permanent (Full-time)

Job Sector: #Accounting_and_finance

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Senior

Salary/Compensation: Monthly

Description:
የመጋዘን ኃላፊ
- በየመጋዘኑ ቀልጣፋ አሰራርን በመዘርጋት የንብረት ክምችትና የስርጭት የሥራ ሂደትን በበላይነት ይመራል፤
- ከውጭና ከሃገር ውስጥ ተገዝተው የሚገቡ የድርጅቱን ንብረቶቸን በሰነድ ይረከባል፣
- በጠያቂ አካላት ተጠይቆ የሚመጣን የንብረት ጥያቄ ተቀብሎ በትክክለኛው ሰነድ ያስረክባል፤
- የንብረት ክምችትና ክትትል ክፍል የሥራ እንቅስቃሴን በመረጃ ላይ የተመሰረተና የክፍሉን መረጃ ቋት ወቅታዊ እንዲሆን በመቆጣጠር ትክክለኛ የንብረት መረጃ እንዲኖር ያደርጋል፤
- በመረጃ ቋት ላይ ያለ ክምችት ከእስቶክ ቢን ካርድ ጋር መጣጣሙን ያረጋግጣል፤ ለወርሀዊ ቆጠራ ለፋይናንስ ክፍል ጋር ይዘጋጃል፤
- ወቅታዊ የንብረት ክምችት ሪፖርት እንዲዘጋጅ በማድረግ ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል፤
- የክፍሉ ዕለታዊ አፈጻፀም ለዓብይ የሥራ ሂደቶች መሰረት እንዲሆን በበላይነት ይመራል፤ ይቆጣጠራል፤ ያስፈጽማል፡፡
- የንብረት መጋዘኖች ለአደጋ የተጋለጡና የውሃ ፍሳሽ የሚያስገቡ እንዳይሆኑ በመከታተል ጥገና የሚያስፈልጋቸውን እንዲጠገኑ ያደርጋል፤
- የመጋዘኖችን ንጽህና እንዲጠበቅና ለስራ ምቹ እንዲሆኑ የእስቶር የንበረቶች አቀማመጥ ሌይአውት በማዘጋጀትና ተግባራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፤ ይቆጣጠራል፤ ይከታተላል፤ ያስፈጽማል፡፡
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ ኮሌጅ በማቴሪያል ሰፕላይስ ማናጅመንት/ ማናጅመንት/ አካውንቲንግ ወይም በሌላ አግባብ ባለው ሙያ የቢኤ ዲግሪና የ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚህ ውስጥ 1ዓመት በተመሳሳይ ኃላፊነት የሠራ/ች፡፡

__________________

Minaye PLC
[Verified Company ]

30 Jobs Posted | Hired 0 times

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic