Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: Virtual betting cashier Job Type: Contractual Job | Afriwork (Freelance Ethiopia)

Job Title: Virtual betting cashier

Job Type: Contractual

Job Sector: #Sales_and_Promotion

Work Location: Addis Ababa

Experience Level: Entry level

Salary/Compensation: Monthly

Description:
የቤቲንግ እና ጌም አጫዋች (ካሸር)

የትምህርት ደረጃ = 12 ክፍል የጨረሰ/ች እና ከዛ በላይ
የስራ ሰዐት = ከጠዋት 3 ሰዐት እስከ ማታ 1 ሰዐት መስራት የሚችል/የምትችል
እረፍት = በፈረቃ
የስራ ቦታ = ወሰን፣ ካራ፣ አባዶ፣ የተባበሩት አካባቢ
ደሞዝ = 3500 እና ኮሚሽን
የታደሰ መታወቂያ እንዲሁም ተያዥ ማቅረብ የምትችል / የሚችል
ጥሩ የኮምፒተር ዕውቀት ያለው/ያላት
ከደንበኞች ጋር በመግባባት መስራት የምትችል/ የሚችል

ሴቶች ይበረታታሉ

ስታመለክቱ _ ስም ፣ የመኖሪያ ሰፈር እና ስልክ ቁጥር ይጥቀሱ

__________________

KENENI YOSEF MAMO
[Verified Company ]

1 Jobs Posted | Hired 0 times

From: @freelance_ethio | @freelanceethbot

For our Amharic Channel, Join @afriworkamharic