Get Mystery Box with random crypto!

Hope Of Jesus

Logo of telegram channel hopeofjesuschannel — Hope Of Jesus H
Logo of telegram channel hopeofjesuschannel — Hope Of Jesus
Channel address: @hopeofjesuschannel
Categories: Religion
Language: English
Subscribers: 11.20K
Description from channel

በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች አንበልጣለን።
ሮሜ 8÷37
ለማንኛውም የምክር አገልግሎት inbox @Tes_b37

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages

2023-07-24 21:47:00 የእግዚአብሔርን ቃል መታዘዝ የምንማርበት ጊዜ አሁን ነው። እውነተኛ ደስታና ሰላም እንድናገኝ ይረዳናል።

@HopeOfJesusChannel
438 views18:47
Open / Comment
2023-07-20 20:34:47 ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን ማን ነው? ችግር ነው ወይስ ሥቃይ፣ ወይስ ስደት፣ ወይስ ረሀብ፣ ወይስ ዕራቍትነት፣ ወይስ አደጋ ወይስ ሰይፍ? 

ይህም፣ስለ አንተ ቀኑን ሙሉ ከሞት ጋር እንጋፈጣለን፤
እንደሚታረዱ በጎች ተቈጠርን”
ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው። ምንም አይለየንም፤ በዚህ ሁሉ በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።

ሮሜ 8÷35-37

@HopeOfJesusChannel
1.2K views17:34
Open / Comment
2023-07-19 19:58:27 ደስታ ሲያመልጠን ወደ መፅሀፍ ቅዱስ ዞር ብለን የእግዚአብሔር ቃል ለምን እንደሆነ እንዲነገረን እና ፈውስ እንዲያመጣልን መፍቀድ አለብን።

     @HopeOfJesusChannel
1.4K views16:58
Open / Comment
2023-07-18 21:47:54 እግዚአብሔር አምላኬ ፀጥታ ሆነልኝ
እግዚአብሔር አምላኬ ሰላሜ ሆነልኝ
እግዚአብሔር አምላኬ እረፍቴ ሆነልኝ
እግዚአብሔር አምላኬ ደስታዬ ሆነልኝ

ደህና ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
              ቃልኪዳን ጥላሁን

    @HopeOfJesusChannel
1.4K views18:47
Open / Comment
2023-07-17 23:50:51 እራሳችንን የመሆን ነፃነት ማግኘታችን አስደናቂ ደስታን የሚሰጥ ትልቅ ድል ነው። በክርስቶስ ማን እንደሆንን ማወቃችን ካለፉት ስህተቶች እንድናሸገር እና የወደፊቱን ጊዜ በመጠባበቅ እንድንቀበል ድፍረት ይሰጠናል።

@HopeOfJesusChannel
1.4K views20:50
Open / Comment
2023-07-13 22:23:40 የእግዚአብሔርን ቃል እወደዋለሁ ምክንያቱም ይለውጠናል ፣ ይረዳናል እግዚአብሔር እንድንሆን የሚፈልገውን ሰው እንድንሆን ኃይል ይሰጠናል።

     @HopeOfJesusChannel
2.0K views19:23
Open / Comment
2023-07-07 19:46:35 ወዳጄ አትሞኝ ነገር ይቀየራል የምታየው አለም አንድ ቀን ይጠፋል ምድር ተነዋውጣ ጠፍታ ጥቀረላች በኢየሱስ ያመነች ነፍሰ ትድናለች።

  @HopeOfJesusChannel
2.5K views16:46
Open / Comment
2023-07-05 22:21:23 .     እግዚአብሔር ያዘጋጃል
 
ቅሬታ ውስጥ ድክመት አለ ነገር ግን ምስጋና ውስጥ  ኃይል አለ!

@HopeOfJesusChannel
375 views19:21
Open / Comment
2023-06-28 11:36:53 አይዞህ በርታ ግድ የለም ግድ የለም ሁልም ያልፋል እንደማያልፍ የለም ጨለማው ሲያልፍ ለሊቱ ሲነጋ ሁሉም አለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ።

አይዞሽ በርቺ  ግድ የለም ግድ የለም ሁልም ያልፋል እንደማያልፍ የለም ጨለማው ሲያልፍ ለሊቱ ሲነጋ ሁሉም አለው ከእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ።

                መልካም ቀን
@HopeOfJesusChannel
1.2K views08:36
Open / Comment
2023-06-28 08:32:24 አክሊል እንደለበሰ  ሙሽራ፥ በጌጥ ሽልማት እንዳጌጠች ሙሽራ፥ የማዳንን ልብስ አልብሶኛልና፥ የጽድቅም መጎናጸፊያ ደርቦልኛልና በእግዚአብሔር እጅግ ደስ ይለኛል፥ ነፍሴም በአምላኬ ሃሴት ታደርጋለች።
               ኢሳይያስ 61፥10

    @HopeOfJesusChannel
1.2K views05:32
Open / Comment