Get Mystery Box with random crypto!

 ምዝገባ ቀጥሏል ``ማንኛውም ሰዉ ሞዴል መሆን ይችላል`` የትምህርቱ አሰጣጡን ለማየት ፤ጥያቄ | LAZAR MODELLING ETHIOPIA & Event

 ምዝገባ ቀጥሏል
``ማንኛውም ሰዉ ሞዴል መሆን ይችላል``

የትምህርቱ አሰጣጡን ለማየት ፤ጥያቄዎች ለመጠየቅ ባሉት ትምህርት ሰዓት መጎብኘት ይቻላል።

ሰኞ = ከ 11:00--1:00
ዕሮብ = ከ 11:00--1:00
አርብ = ከ 11:00-1:00
kids Modeling ትምህርት  ጀምረናል።

  በተጨማሪም ለተማሪዎቻችን የስራ እድሎችን እናመቻቻለን

@እታለም_ሆቴል ስልጠናው ይሰጣል።

ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል ይቻላል +251986697567

@Lazar_Modeling