Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 10

2021-08-18 07:52:28 ሁለተኛ ሚስት ሊያገባ ፈልጎ ሚስቱን ጠራትና...

«የኔ ውድ ስራ የምታግዝሽ እኔ ስራ ስሄድ እንዳይደብርሽ አንድ ሚስት ላግባ ብቻሽን ከምትሆኚ ላንቺም ጥሩ ነው »



Share @weg_bicha
432 views04:52
Open / Comment
2021-08-18 07:52:28 #አማርኛ_ፊልም ማየት መች እንዳቆምኩ ታውቃለህ ...

ባክህ አላቆምኩም አዲስ ፊልም ካለህ ላክልኝ



Share @weg_bicha
400 views04:52
Open / Comment
2021-08-17 08:00:33 ሚስትህ እምነግርህ መጥፎ እና ጥሩ ዜና አለኝ ስትልህ ምን ስትላት መፋታት አለብን ስትልህ..

እሺ መጥፎውስ ዜና



Share @weg_bicha
236 views05:00
Open / Comment
2021-08-17 08:00:33 እስር ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ገብተህ የሻማ አምጣ ሲሉህ

እንዴ ለምን መብራት አለ አደል እንዴ



Share @weg_bicha
241 views05:00
Open / Comment
2021-08-17 08:00:33 #ፎቶዬን_በኤዲት_አቀላለሁ_ብዬ ሳቀላ ሳቀላ ሳቀላ ሳቀላ... አጠገቤ የነበረው ኮካ ሚሪንዳ መስሎ ቁጭ



Share @weg_bicha
245 views05:00
Open / Comment
2021-08-17 08:00:32 የእንቁጣጣሽ ሎተሪ አንደኛ እጣ ፈሳሹ 5 litre ዘይት እና 10 እንጀራ ነው

እና ምን ለማለት ነው ዕድላችሁን ሞክሩ



Share @weg_bicha
235 views05:00
Open / Comment
2021-08-15 08:11:50 ባለሱቋን 7 ብር ሰጥቻት አንድ እንጀራ ስላት ከምትበላው ላይ አንድ ጉርሻ አጎረሰችኝ...



Share @weg_bicha
542 views05:11
Open / Comment
2021-08-15 08:11:49 ሚስትየው መንታ ልጆች ተገላገለች ሲባል...
.
#ባል:- ፈጣሪ ሆይ ብዙ ተባዙ ለኔ ብቻ ነው እንዴ የሚሰራው



Share @weg_bicha
515 views05:11
Open / Comment
2021-08-15 08:11:49 "ኮሮና እየጨመረ ነው እንጠንቀቅ" እለዋለዉ...

"ባክህ ምን ያልጨመረ ነገር አለ"



Share @weg_bicha
510 views05:11
Open / Comment
2021-08-15 08:11:49 የእንጀራ ውድነት በዚህ ከቀጠለ ማታ እንጀራ ይዘን ወደ ቤት ስንገባ ሀንግ መሰራታችን አይቀርም



Share @weg_bicha
496 views05:11
Open / Comment