Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 2

2021-09-24 07:36:59 #የአማርኛ_ፊልም ማየት ያቆምኩት ፣ እግሩን በጩቤ ለተወጋ ታማሚ ፣ ሀኪሞች ተረባርበው በኦፕሬሽን ከሆዱ ጥይት ያወጡለት ቀን ነው



Share @weg_bicha
262 views04:36
Open / Comment
2021-09-24 07:36:58 "አንድም ቀን ከ ሚስቴ ጋር ተነታርኬ አላውቅም" ሲለኝ በጣም ገርሞኝ እንዴት ስለው...

#ምክንያቱም_ሚስት_የለኝም



Share @weg_bicha
256 views04:36
Open / Comment
2021-09-22 07:10:33 አንዱን ፎቶዬን ላሳጥብ እየሔድኩ ነው እለዋለው....
:
#ቆሽሾብህ_ነው_አላለኝም



Share @weg_bicha
725 views04:10
Open / Comment
2021-09-22 07:10:33 አስከፍቶህ ከፋህ እንዴ የሚልህን በጥፊ በለው እና አመመህ እንዴ በለው



Share @weg_bicha
736 views04:10
Open / Comment
2021-09-22 07:10:32 አሁን ባቡር ውስጥ ሁለት ቺኮች በአንድ ወንበር ሲጣሉ አንድ ልጅ… "በቃ አስቀያሚዋ ተቀመጪ" አለ ከዛ ሁለቱም ቆሙ



Share @weg_bicha
748 views04:10
Open / Comment
2021-09-22 07:10:32 እናት ልጇን:- እኔና አባትሽ ከተለያየን ከማን ጋር ነው የምትኖሪው ብላ ብጠይቃት...

#ልጅ :-ዋይፋው ከማን ጋር ነው የሚሆነው



Share @weg_bicha
720 views04:10
Open / Comment
2021-09-18 07:19:29 አንድ እንጀራ እራቴን ገዝቼ እየገባው ሌቦች ሀንግ ሊሰሩኝ ሲከተሉኝ

ያለ ወጥ መንገድ ላይ በላውት



Share @weg_bicha
706 views04:19
Open / Comment
2021-09-18 07:19:28 እኔምለው አንድ አንድ Facebook Profile ላይ Living in New York and Working in Addis Ababa ይላል።

#እኔ_ውሸታም_ናቹ_እያልኩ_አይደለም
እኔን ያስጨነቀኝ የትራንስፖርት ወጪውን እንዴት ችላቹ ነው...



Share @weg_bicha
718 views04:19
Open / Comment
2021-09-18 07:19:28 ለምንድነው ግን ምግብ ቤት ገብተን ዋጋ ተከራክረን ቀንስ አያዋጣም ብለን አስቀንሰን መብላት የማንችለው ?



Share @weg_bicha
712 views04:19
Open / Comment
2021-09-18 07:19:28 #ሴት_ልጅ ለምን ቶሎ እንደማታረጅ ታውቃለህ ብዬ ስጠይቀው ምን አለኝ...

#ሚስት ስለማታገባ ነዋ



Share @weg_bicha
675 views04:19
Open / Comment