Get Mystery Box with random crypto!

✍ወግ እና ቀልድ ✏

Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Logo of telegram channel weg_bicha — ✍ወግ እና ቀልድ ✏
Channel address: @weg_bicha
Categories: Telegram
Language: English
Country: Not set
Subscribers: 2.72K

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


The latest Messages 3

2021-09-15 07:33:25 አስማት ምናምን አልልህም ግን ሁልሽም ቤት ለበዓል የገዛሽዉ በግ

Dear customer, you have used 75% of your sheep plan ብሏል።



Share @weg_bicha
1.1K views04:33
Open / Comment
2021-09-15 07:33:25 ከዲቻው ጀለስህ ጋር ፑል ቁማር በልተከው ያለውን ስታራግፍለት

" እኔ ምን አገባኝ ማታ እጥፍ አድርጌ አስመልሳለሁ "



Share @weg_bicha
1.1K views04:33
Open / Comment
2021-09-15 07:33:25 በ25 አመህ አገባክ ማለት

ከናይት ክለብ 1 ሰአት እንደወጣክ ቁጠር



Share @weg_bicha
1.1K views04:33
Open / Comment
2021-09-15 07:33:25 ደብረብርሀን ለሚኖረው ጀለስህ ሽምግልና ሄደህ " ምን አለው " ስትባል

5 ብርድ ልብስ 7 ጋቢ እና 25 ሌትር አስቤዛ አረቄ አለው



Share @weg_bicha
1.0K views04:33
Open / Comment
2021-09-13 07:46:33 When he asks "ዶሮ መስራት ትችያለሽ?"
:
Replay with "አንተ መግዛት ትችላለህ"



Share @weg_bicha
627 views04:46
Open / Comment
2021-09-13 07:46:33 በ 2014 የቢራ ጠርሙስ ከንፈሮቼን አይነካም ብሎ ለራሱ ቃል የገባው ሰውዬ...

አሁን በስትሮ እየጠጣ ነው



Share @weg_bicha
635 views04:46
Open / Comment
2021-09-13 07:46:33 አከራዬ ጋ ምሳ ተጠርቼ 3 እንቁላል ሳነሳ...

#ጭድ_ይምጣልህ ?



Share @weg_bicha
631 views04:46
Open / Comment
2021-09-13 07:46:32 #ጠያቂ : ሚስትህ ላይ እጅህን ታነሳለህ እንዴ

#ባል: ኧረ በጭራሽ አሳርፍባታለሁ እንጂ



Share @weg_bicha
607 views04:46
Open / Comment
2021-09-11 06:45:59 አንዱ ለአዲስ ዓመት ከገርልፍሬንዱ HNY የሚል ሜሴጅ በሞባይል ስልኩ
ይደርሰዋል።

ወዲያውኑ ይደውልላትና፦ “ፍቅሬ HNY የሚለው መልዕክትሽ ደርሶኛል
ምን ማለት ነው?” ይላታል

እሷ፦ በጣም እየሳቀችበት... አንተ ጌጃ ነህ እንዴ?! ለማንኛውም HNY
ማለት Happy New Year ማለት ነው፤ በአማርኛ መልካም አዲስ ዓመት እንደማለት።

ይበሳጭና ጆሮዋ ላይ ስልኩን ዘግቶ ወዲያው በአማርኛ “መ.ድ.ያ” የሚል
መልእክት ይልክላታል።

ከደቂቃዎች በኋላ መልሳ ትደውላለች።
እሷ፦ አንተ ጌጃ “መ.ድ.ያ” ብለህ የላከው ሜሴጅ ደሞ ምን ማለት ነው?
ስለተበቀላት ደስ ብሎት እየሳቀ፦

“የሀገራችንን ምህፃረ-ቃል ሳታውቂ የፈረንጁ ላይ ጉብ ብለሽ
ትንጠባረሪያለሽ አይደል?”

እሷ፦ ባክህ አሁን ወሬ ማብዛቱን ተውና “መ.ድ.ያ” ምን ማለት እንደሆነ
ንገረኝ

እሱ፦ “መ.ድ.ያ” ማለትማ ምን መሰለሽ...?

መ = መድኃኒያለም
ድ = ድፍት
ያ = ያድርግሽ

ማለት ነው” ብሏት እርፍ

መልካም አዲስ ዓመት



Share @weg_bicha
199 views03:45
Open / Comment
2021-09-11 06:45:59 አንዱ በግ ሊገዛ ሄዶ 7000 ብር ሲሉት...

ምነው እረኛዬ ላይ ሰርታለች እንዴ

መልካም አዲስ ዓመት



Share @weg_bicha
191 views03:45
Open / Comment